#2_ሳምንት ብቻ የቀሩት የ2013 12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ
የ2013 የ12ተኛ ክፍል አገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተናን ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 02/2014 ድረስ እንደሚሰጥ መገለጹ ይታወሳል።
በዚህም መሰረት የሀገር አቀፍ ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳውን አስታውቋል። የኢኮኖሚክስ ትምህርት ፈተና በዘንድሮው መርሃ ግብር ላይ የሚካተት እንደማይሆን መገለጹ ይታወሳል።
ፈተናው በ10 የትምህርት አይነቶች የተዘጋጀ ሲሆን፤ እንደበፊቱ በወረቀት የሚሰጥ ይሆናል ከ617 ሺህ በላይ ተማሪዎችም ፈተናውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል።
#EUEE
@Free_Education_Ethiopia Stay Safe!