🍗የዛሬው ውሎና የላሚቷ ስጋ🍤
============================
ዛሬ ሙመዪዓዎች ከአድስ አበባ እና ከወራቤ ከሚቶ ተሰባስበው ሃታ ሴቶቻቸውን እንኳን ሳይቀር ሰብስበው ጠርተው ዛሬ አብድል ሃሚድ ለተሞ ማን እንዳለው እናያለን ብለው ወንዶቻቸው ተሰብስበው መጡ የመጡበትም ምክንያት አብድል ሃሚድ ሰዎችን በታተነብን ብለው በሃገር ሽማግሌ ከሰዋቸው ነበር ነገሩ ግን ምንም እንዳልጠበቁት ሆነባቸው... ልክ ዱና የሚባል ጎጥ (ስብሰባው የተቀጠረበት) ቦታ ሲደርሱ ሸይኽ ሱናቸውን ለብሰው ገጭ ብለው መጡ!! ሙመዪዓዎች ሲመጡ ዛሬ እናሳፍረዋለን እንደው ብዛታችንን ስያይ አይመጣም ብለው የሌለ ተደስተዋል
እኔን ግን ግርም ያለኝ
👌ገና ሰዓቷ ሳትደርስ ሸይኽን እናሸንፋቸዋለን ብለው ማታ የደስ ደስ ላም ገዝተው እየበሉ እየተደሰቱ ማደራቸው ነው።
👍ከዛላችሁ ወደ ቀጠሮው ቦታ ሲደርሱ ሸይኽ ገጭ አሉ ከዛ የቀለጡት የወራቤዎቹና የሸገሮቹ ሟምተው ፀጥጥጥጥጥ!!!
👌ከዛ ሽማግሌዎች እሺ እንጀምር ሲሉ ሙመዪዓዎች እራሳቸው የጠሯቸው የጠሯቸው ደረሶችና የሸይኽን ክስ ሰምተው የመጡ ደረሶችን ስያዩ ደነገጡና ምንም ማውራት ተሳናቸው ዝምምምምም ጭጭጭጭ... ከዛ አንድ አፋቸውን ይህ ሁሉ ደረሳ ባለበት እንዴት እናውራ? የሚል ጥያቄን አነሱ...
⭕️ ከዛ ይህንን ሁሉ ደረሳ የጠራው አብድል ሃሚድ ነው አሉ!! ስለዚህ ውይይቱ ይቅር!!
👌ከዛ ሸይኽ ተነስተው እኔ አልጠራሁም አላህ ይመሰክርብኛል ነገር ግን የሰሙ አንዳንድ ደረሶች ሰምተው መተዋል ግን እሺ ከፈለጋችሁ እነሱን አባረን ከፈለጋችሁም እነሱም እያሉ በመረጃ እንወያይ አሉ!! ሙመዪዓዎች ሲጠየቁ...አይ ይቅር በቃ ይቅር አሉ!! በቦታው ላይ ስርአት አስከባሪ እና ፈታሽ ፖሊስ ከልክ በላይ አለ!! ተባሉ አይ በቃ ይቅር አሉ!!
👍ለካ እነሱ ሸይኽ አብድል ሃሚድ ሁላችን መምጣታችንን ስያይ ፈርቶ ይቀራል ነበር ብለው ያሰቡት!! ለዛም ነበር በመጀመሪያ ቀን አበላቸው ትናንት ማታ የደስደስ ላም ገዝተው አርደው እየበሉ እየጠጡ ያደሩት!! ሱብሃን አለህ ወላሂ ብዙ ኡስታዞቼን በዚህ ልክስክስ ስራ አልጠብቃቸውም ነበር... ግን ምን ያደርጋል ወርደው ቀልጠው ለምግብ ተጎታች ሆነው አየሁዋቸው!! ሸይኼን አላህ ይጠብቅልኝ!!
👌ከዛ እሺ ምን ይሻል? ተባሉ ይበተን ? ውይይቱ ይቅር? ተባሉ አው ይቅር አሉ!! ሽማግሌዎችም በቃ ውይይቱን ትተነዋል ቀርቷል አሉ!! ሸይኽም እሺ ልሂድ? ብለው ጠየቁ...ሽማግሌዎችም አው ፈቅደንልዎታል ሂዱ ሃቁን ተረድተነዋል እርሶንም በደንብ አውቀንዎታል አላህ ይጠብቅዎት ሂዱ አሏቸው...
👌ወላሂ የገረመኝ ሸይኽ ጉዞ ሲጀምሩ ሙመዪዓዎች ጠርተውት የመጣው ሳይቀር የሱናው ደረሳ ሳይቀር ግርርርር ብሎ በእግሩ ያንን ተራራ ሸንተረር አቆራርጦ ጉዞ ወደ ለተሞ...ለተሞ ገብተው ያንን ውብ እና ማር ንግግራቸውን የተጠማው ሁሉ ከዙህር ቦሃላ ስለ አጠቃላይ ሁኔታ ገለፃ አደረጉ!!
✔️የደነቀኝ ደሞ
ወላሂ የሸይኽን ኑሮ እኔ አውቀዋለሁ!! ግን ሆኖም እንግዶቼ ናቸው ብለው ለዛ ሃገር ገፍፍፍፍ ደረሶች እና እንግዶች ምሳ አዘጋጅተው እራሳቸው ከነጀለቢያቸው ያንን ሁሉ ደረሳ ማስተናገዳቸው !! አቤት ፍቅር አቤት ተዋዱዕ!! ወላሂ አሊምን አየሁ!!!
👍ከዛ መሃል አንዱ ምን ቢል ጥሩ
🍤ውድ ምግብ ባይሆንም ብሉ...ስጋ እየበሉ ያደሩት ፈርተው ሸሹ እናንተ ብሉ!!!
✍ጅብሪል ሱልጣን(እራሴ የተሳተፍኩበት ፕሮግራም)
https://t.me/Jebrilsultan