✔️የትኛው ፍትህ...?
=============================
የትናንቱ ስብሰባ የተበተነው ሰው ስለበዛ ነው ችግር እንዳይፈጠር ተፈርቶ ነው የምትሉ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ...
👌የዛኔ ቡኖ ላይ አብድል ሰላም አንዋር ሸይኽ አብድል ሃሚድ ከኛ የተለየው መኪና አንገዛም ስላልነው ነው ብሎ ሲቀጥፍባቸው...ምነው የሰዉ ብዛት አልታይ አላችሁ? ወይስ አይናችሁ ታውሮ ነበር...ምነው ፍትህ ጠፋ???
ደሞ በየትኛው ሚዛን ነው ?
እሱ ለተራው ለዛ ሁሉ ህዝብ አብድል ሃሚድ ላይ ያላቸው ፍቅር እንዲቀየር አንዴ አብድል ሃሚድ የዱንያ ሰው ነው ሲያሸው ደሞ አብድል ሃሚድ ተክፊሪይ ነው ብሎ ሰብኮ ስያበቃ እሳቸው ሲቀርቡ ደሞ ሁለቱ ብቻ ይገናኙ ማለት የትኛው ፍትህ ነው?? ተክፊርይ ናቸው ተብሎ የተነገረው ማህበረሰብ ተክፊርይነታቸውን ከራሳቸው በመረጃ ማረጋገጥ ዬለበትም? መኪና አልጋዛም ብለውኛል የሚለውን ከራሳቸው መስማት ዬለበትም?? አብድል ሰላም እኮ አብድል ሃሚድ የዱንያ ሰው ነው ሲል ለአንድ ሰው አይደለም ወይም አንድ ሰው ብቻ ባለበት አይደለም የተናገረው ለህዝብ እንጂ!!
👌ምነው ረሳችሁትሳ?
የትናንቱን ያንን ሁሉ ህዝብ ማን ነው የጠራው ? ሸይኽ አብድል ሃሚድ? ወላሂ በጭራሽ!! የሚቶን ሰው ሁሉ የጠራው ማን ነው? አብድል ሃሚድ ? ወላሂ በጭራሽ !! እንደው እራሳቸው ናቸው እስቲ አብድል ሃሚድ እንዲህ የሚሆነው ማንን ይዞ እንዲህ እንደሚሆን እናየዋለን!! ማንም እንደሌለው ብቻውን እንደሆነ እናሳየዋለን ብለው ነበር የሰበሰቧቸው!! ወላሂ ለዚህ ምስክርነት ከሚቶ የመጡ ወጣቶችን ጠይቁ!! ታድያ እራሳቸው የጠሯቸውን ሰዎች ሰው በዝቷል ማለቱ የትኛው ሚዛን ነው??
👍የሚደንቀኝ ይህንን ሁሉ ህዝብ የጠሩት ሙመዪዓዎች መሆኑን ሸይኻችን እያወቁም ሃቁ ለሁሉም ግልፅ ይሁንለት እንቀጥል ማለታቸው!!
👌ደማ የምን ማለባበስ!!
ሁለቱ ብቻ ከተፈለጉ የወራቤዎቹን እነ ሸይኽ ኑረዲንን ለምን ጠርተው አመጧቸው እነ ሸይኽ አብድልረህማንን ለምን ጠርተው አመጧቸው? ለምን ግንፍላሙን ሙክታር ሻፊን ጠርተው አ መጡት?? ለምን ዶላቹን ካሚል ጀውሃርን አመጡት?? በየትኛው ሚዛን?? አላወቁም ከሆነ ማታው አብረው አርደው ሲበሉ አይደል ያደሩት ለምን ማታውን አልመለሷቸውም!! በየትኛው ሚዛን!!
👌ልብ በልልኝ
ሸይኽ አብድል ሃሚድ ብቻቸውን ነው የተጠሩት... እነሱ ግን ማን ማን እንደመጣ ልንገራችሁ
✔️ሸይኽ አብድል ሰላም አንዋር
✔️ካሚል ጀውሃር
✔️ሸይኽ ኑረዲን (የወራቤው ትልቁ)
✔️ሙክታር ሻፊ
✔️ሸይኽ አብድል ረሂም(የወራቤው)
✔️ሸይኽ አብራር (ሁልባረግ)
✔️ሸይኽ አብድል ሃዲ
✔️ሸይኽ ኻሊድ የሱፍ(አድስ አበባ)
እና ሌሎችም በስም የማላውቃቸው ሸይኾችና ኡስታዞች!! ታድያ ይህ ሁሉ ለአንድ ሸይኽ አብድል ሃሚድ??? ፈያ ሱብሃን አላህ
የት አለ ፍትህ የት አለ ሚዛናዊነት!!!
👍ሙመዪዓዎች ጠርተውት ከወራቤ የመጣውን ህዝብ አትጠይቁኝ ከሚቶ የመጣውን ቁጠረው አትበሉኝ!!...እንዴት ለአንድ አብድል ሃሚድ ይህ ሁሉ??
⭕️እፍረታም!!
ይህንን ሁሉ እራሳቸው ጠርተው አምጥተውት ስያበቁ ረብሻ ይነሳል ይበተን ማለታቸውሳ!! እውነታው ከሆነ ግን ይህንን ሊሉ የሚገባቸው ሸይኽ አብድል ሃሚድ ነበሩ!! ነገር ግን ጀግናችን ሁሉም ሃቁን ይወቅ ሁሉም ባለበት እንወያይ ይሃው ሽማግሌዎች ባላችሁበት ነበር ያሉት!! ግን ምን ያረጋል የላሚቷ ስጋ ወኔ ነሳቻችሁ!!
✔️የደነቀኝ
እራሳቸው ጠርተውት የመጣው ተከርብቶ ሸይኽም እስከ ለተሞ ያንን ተራራና ሸንተረር አቋርጦ ሂዶ ሸይኽን ያሸይኽ ሳናውቆት በመጥፎ ጠርጥረኖት ነበር አውፍ በሉን ማለቱስ!!!
✍ጅብሪል ሱልጣን(እራሴ የተሳተፍኩበት በማንም ሰሚ ሰሚታ ያልፃፍኩት)
----------------------------------------------------
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Jebrilsultan