Forward from: Unknown
ይህ የሚሊኒየም ኮቪድ ህክምና ማእከል ኮሚውኒኬሽን ቢሮ የቴሊግራም ቻናል ነው። ይህ ቻናል የሚያገለግለውም ለማህበረሰቡ ሲሆን በቻናሉ ላይ ለአስታማሚዎች የሚያገለግሉ መረጃዎች፣ ስለ ወረርሽኙ እና ማእከሉ ነባራዊ ሁኔታ እንዲሁም ስለኮቪድ ክትባት እና ተያያዥ ጉዳዮች የጤና ትምህርት የሚቀርብ ይሆናል። | This is the Telegram Channel created by the MCCC Communications Office for the benefit of the general public. The channel will feature information about patient care, the status of the pandemic, vaccines and related issues.