TIKVAH-MAGAZINE:
የክረምት የችግኝ ተከላ መርኃግብራት:-
- በድሬደዋ አስተዳደር በአንድ ጀንበር 2 መቶ ሺህ ችግኝ የመትከል የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ተካሂዷል፡፡ በድሬደዋ አስተዳደር ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለመትከል ከተያዘው መርሀ ግብር በዛሬው እለት በአስተዳደሩ 2 መቶ ሺህ ችግኞች ተተክለዋል ተብሏል፡፡
- በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀንበር 304 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል የችግኝ ተከላ ስራው በዛሬው ዕለት ተከናውኗል። በዛሬው ዕለት እየተተከለ ያለውን እና የተተከሉ የቡና ችግኞችን ሳይጨምር በክልሉ እስካሁን 2 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኞች መተከላቸውን የኦሮሚያ እርሻ እና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ሀላፊ አቶ ዳባ ደበሌ የገለጹ ሲሆን በአጠቃላይ 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞች በክልሉ መዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል።
- የሶማሊ ክልል 3 ነጥብ 8 ሚሊየን ለመትከል ማቀዱንና እሰከ አሁንም 2 ሚሊየን 358 ሺህ ችግኞች መተከላቸውን ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ገልፀዋል። ቀሪ 1 ሺህ 441 ሺህ ችግኞችን በተቀመጠው ግዜ ሰሌዳ ዉሰጥ እንደሚተከሉም አሳውቀዋል።
- በሲዳማ ክልል ከ215 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ እየተሰራ እንደሚገኝና እስካሁንም 147 ሚሊዮን ችግኞች መተከላቸውን የሲዳማ ክልል የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ መስፋን ቀሬ ገልጸዋል።
#ENA #FBC #DW
@tikvahethmagazine @tikvahmagBot
"የማንነት ፓለቲካና የኢትዮጵያ ሚዲያ" ሚል ርዕስ ከጋዜጠኞች ጋር እና ከመገናኛ ብዙኃን ባለሞያዎች ጋር ዛሬ የተደረገውን ውይይት ተከታትለን ተከታዩን አሰናድተናል። ሊንኩን ተጭነው ማንበብ ይችላሉ
@etv_zana
tikvahethmagazine tikvahmagBot