Forward from: 4-3-3 eFOOTBALL በኢትዮጵያ
Efootball Mobile ተጨዋቾች በሙሉ
የኢትዮጵያ ጌም ማህበር ከ 4-3-3 በጋር በመሆን ኢትዮጵያንበአለም አቀፍ መድረክ መወከል የሚያስችል ትልቅ ውድድር ተዘጋጀ ።
የምዝገባው ማብቂያ፡ ረዕቡ ታኅሣሥ 1
የውድድር ቀን: ከታህሳስ 1 ጀምሮ
እድሜ፡ 18+
eFOOTBALL League PVP category ዲቪዥን 2 እና 1 የገባ
ፓስፖርት ያለው/ያላት ወይም በቶሎ ለማውጣት የሚችል/የምትችል!
የመመዝገቢያ ገንዘብ - በነፃ
ለመመዝገብ @eewnetuu ላይ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ናሽናል አይዲ ይላኩ!
ዛሬውኑ ይመዝገቡ፣ ይወዳደሩ፣ ያሸንፉ
ለተጨማሪ መረጃ፡ 0799327033 ይደውሉ።