4-3-3 Crypto²


Channel's geo and language: not specified, English


Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @bboyessey
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @solomxbot
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, English
Statistics
Posts filter


🔻 Not Pixel 

✅Not Pixel  ልክ እንደ Lost Dog  በ NOTCOIN የተዘጋጀ ትልቅ project  ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ  ቀድማችሁ ብትሰሩት መልካም ነው 

✅Not Pixel ሰርተን ስንጨርስ $PX የሚባለውን  የራሳቸውን Token ነው የምናገኘው 🤝
✅ማወቅ ያለባችሁት ነገር Not Pixel በ Notcoin developers Launch የተደረገ ሶስተኛው Project ነው

Notcoin  "Dogs ' Lostdog " Notpixel

❤️ብዙ Pixel  ለማግኘት 👇
   
Notpixel Board ላያ በደንብ paint አድርጉ በጭራሽ ችላ እንዳትሉ ' እያንዳንዷ ዋጋ አላት 🙏
- task ስሩ
-ጓደኞቻችሁን ጋብዙ
-ጥሩ ነጥብ እንድታገኙ Boost አድርጉ

👌በደንብ  አትኩራችሁ ብትሰሩት መልካም ነው "
🔻የዛሬ ሳምንት ልክ እንደተጀመረ ነግረናችው ነበር በወቅቱ ቀድማችሁ የጀመራችሁ ልጆች ብቻ Beta pixel የሚል Achivement ተስጥቶዋችኋል

✅የሚገርመው ደግሞ የቴሌግራም ቦቱ ሳምንት ባልሞላ ግዜ ውስጥ ከ 900k ወደ 10.7 ሚሊየን ተጠቃሚዎችን ማፍራት ችሏል 🤝
✅Notpixel Novemeber ላይ ሊጠናቀቅ ይችላል

ለመጀመር 👉👇 https://t.me/notpixel/app?startapp=f760436721_s573790


Majot update ላይ ናቸው  !

@Ethio433all
@Ethio433all


#major_daily_combo (puzzle durov)

✅|| በቁጥሮችሁ መሰረት ቅደም ተከተል ስሩት።

✅|| በአንዴ 5000 star ይሰጣችኋል።


Coub Airdrop ላይ አሁኑኑ ተሳተፉ💥
ሊጠናቀቅ የቀረው 4ቀናት ብቻ ነው🙌

➖በዚህ ሊንክ ግቡ: https://t.me/coub/app?startapp=coub__marker_20339228
➖Start የሚለውን ንኩ
➖Task የሚለውን ነክታችሁ ሁሉንም ታስኮች ስሩ
➖በየቀኑ እየገባችሁ 5 $COUB Claim አድርጉ
➖Notcoin ላይ Gold ወይም Platinum level ካላችሁ ተጨማሪ Coub ይሰጣችኋል🙂
👀ከቻላችሁ በዋሌታችሁ ውስጥ $DOGS $NOTCOIN ወይም $TON በማስቀመጥ ብዙ $COUB መስራት ትችላላችሁ🙌

🙂ይህ ፕሮጀክት አላማው ልክ እንደ tiktok ቴሌግራም ላይ አጫጭር ቪድዮዎችን የምንለቅበት መንገድ ማዘጋጀት ነው፤ ለዚህም ከ telegram dogs notcoinና toncoin ጋር አጋርነት ፈጥሯል።✅

@Ethio433all @Ethio433all


NOTCOIN talking facts 👍


X empire mining የሚያበቃው በነገው እለት ማታ 3 ሰዓት እንደሆነ አሳውቀዋል

💎X Empire ላይ የሚታየው ሶስት ነገር ነው

1. PPH
2. Total Coin(አጠቃላይ በጌሙ የሰበሰባችሁት ማለት ነው)
3. Invite ያረጋችሁት ሰው ብዛት

ስለዚህ በቀረችሁ ሰዓት PPH አሳድጉበት


X Empire አሁን በገፃቸው እንዳሰፈሩት ከሆነ ቶክኑን ለመቀበል ቶን Fee የመክፈሉ ነገር የተረገጋገጠ ይመስላል። 🫠


$Memefi Eligibility መረጃ 📣
የ Memefi ክፍፍል ሂደት በ 5 ዋና ዋና ነጥቦች ተጣርቶ ይከፋፈላል ⬇️

✅ COIN BALANCE 
✅ IN-BOT Activity   TASK
✅ LEVEL
✅ SPIN
✅ EARN
✅All Users Will Be Eligible ይህ ማለት LEVEL አይገድበውም ሁሉም ያገኛል
📊 Listing ሚደረገው - Oct 09, 2024 ነዉ
🤑 አጠቃላይ Supply - 10 Billion
➖ 90% Token ለ Airdrop
➖ No Level Limit 🔥
➖ No Point Limit🔥


memefi combo 4-2-4-2 Still working‼️
⚠️ሁሉንም ታስኮች ስሩ listing : october 9


CATS AND DOGS

ይህ airdrop Cats & dogs በጋራ ያስጀመሩት ሲሆን የተጀመረውም ከ 10 ቀናት በፊት ነው ነገር በሚያስገርም ሁኔታ በ 10 ቀን ውስጥ ብቻ ከ 6 ሚልየን በላይ Community ተከታይ ማግኘት ችለዋል 😳🔥

ስትገቡ ልክ እንደ ዶግስ እና ካትስ በቴሌግራም አካውንታችሁ እድሜ መሰረት point የሚሰጣችሁ ሲሆን በተጨማሪም ከ dogs ወይም Cats አንዱን እየመረጣችሁ በተሰበሰበው percent መሰረት በየ 8 ሰአቱ እየገባችሁ $FOOD claim ማድረግ ትችላላችሁ 🔥

ገና በ 10 ቀኑ 12 ሚልየን በላይ ተጫዋቾችን ያፈራ እጅግ ተስፋ የተጣለበት ኤርድሮፕ ነው

ለመጀመር :- @CATS_AND_DOGS


በወርሃ ጥቅምት ሊስት ከሚደረጉ አሪፍ ኤርድሮፖች መሃል አንዱ cats ነው ። More detail እዛው ቦቱ ውስጥ ታገኛላቹ

ለመጀመር 👇👇

http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=nbIV_unbLcjbDhSUGSWr0

http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=nbIV_unbLcjbDhSUGSWr0


በ OG Pass eligible ለመሆን ሞክረው 1 Ton ከፍለው ያልሆኑ አሉ እና ሌላኛውን አማራጭ ተጠቀሙ!

ከ Wallet ተቀንሶ Bot ላይ ሲገቡ ድጋሚ እየተጠየቁ ያሉ አሉ እንደዛውም ከፍለው OG pass የሰራላቸውም አሉ

@Ethio433all @Ethio433all


You're not eligible ከተባላችሁ ከሶስቱ አንዱን ቢያንስ አድርጉ

• OG Pass - 1 Ton ያስፈልጋል
• 1 Transaction
• 5 ሰው Invite ወይም 15 Task ስሩ ወይም 5 avatar upgrade አድርጉ

ከዛ Eligible መሆን ትችላላችሁ

በተጨማሪ Cat Bybit ላይ የለም እስካሁን Connect ለማድረግ ሌላ Exchange ተጠቀሙ

@Ethio433all @Ethio433all


#cats

✅|| cats ላይ ኤርድሮፕ የሚል ስትገቡ you're eligible የተባላችሁ እስኪ ኮሜንት መስጫ ቦታ አሳውቁን።

@Ethio433all          @Ethio433all


CAPTCHA

Internet ላይ የተለያዩ ድረ-ገፆችን Search ስናደርግ are you human የሚል ጥያቄ ብዙ ጊዜ ያጋጥመናል።

Captcha ሲተነተን "Completely Automated Public Turing test to tell Computers and Humans Apar" የሚሉትን ቃላት የሚወክል ሲሆን ያንን ድረ ገፅ Search የሚያደርገው ሰው ነው ወይስ bot የሚለው የሚረጋገጥበት መንገድ ነው።
Captcha ለሰው ልጆች በቀላሉ solve የሚደረጉ ጥያቄዎች ሲኖራቸው ለአውቶሜትድ ቦቶች ግን እነዚህን ተግባራት ለማለፍ አስቸጋሪ ይሆንባቸዋል። እነዚህ አውቶማቲክ ቦቶች ወደ ድረ-ገፁ እንዳይገቡ የሚደረጉበት ምክንያት አካውንት create እንዳያደርጉ፣ አላስፈላጊ spam መልዕክቶች እንዳይልኩ፤ የማጭበርበር ግዢን እንዳይፈፅሙ ለመከላከል ነው።

በርካታ የcaptcha አይነቶች ሲኖሩ ከነዚህም መካከል፦
⚫Text-based captcha
⚫Image-based captcha
⚫Audio-based captcha
⚫Video-based captcha
⚫Math-based captcha
⚫Social Media Sign-In captcha
⚫Invisible captcha
⚫Honeypot captcha ይጠቀሳሉ።

የcaptcha አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ ድርጅቶች አሉ።
⚫reCAPTCHA (Google)
⚫Cloudflare
⚫hCaptcha
⚫Solve Media
⚫Geetest

I'm not robot የሚለውን right ማድረግ ታዋቂ እና ቀላል የcaptcha አሞላል መንገድ ሲሆን በ mouse እንቅስቃሴ እና በተለያዩ ነገሮች በመመርኮዝ human ወይም bot መሆኑን ይለያል።

@Ethio433all          @Ethio433all


#major_daily_combo (puzzle durov)

✅|| በቁጥሮችሁ መሰረት ቅደም ተከተል ስሩት።

✅|| በአንዴ 5000 star ይሰጣችኋል።


TON🤑 USDt💵 DOGS😎
NOTCOIN💎 CATI🎮 #HMSTER🐹
መሸጥ ወይም መግዛት የምትፈልጉ
‼️

🔘TELEGRAM STAR⭐️⭐️⭐️
🔘TELEGRAM PERMIUM ⭐️⭐️⭐️ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የምትፈልጉ

Binance
🟠, Bybit🟠 , OKX⚪️, Ton keeper እና Telegram Wallet👛 ላይ ያላቹን ወደ ብር መቀየር የምትፈልጉ

To sell DM
➡️ @bboyessey
To sell DM ➡️@bboyessey

➡️If you want to see proof join🔽
➡️ @PROOFCHANNEL
➡️ @PROOFCHANNEL


X empire ላይ 0.5 ቶን Fee የኤርድሮፑን ቶክን ለመቀበል ግዴታ ነው የሚል መረጃ እየወጣ ይገኛል

@Ethio433all @Ethio433all


X EMPIRE ሊያበቃ

1ቀን ከ 20 ሰዓት ብቻ ይቀራል


BLUM Premarket

100K Points = 94$👀

20 last posts shown.