Airdrop ስንሰራ የምንጠቀማቸው ቃላቶች
1. ቶክን
🔻ቶክን ማለት ዋጋው ያልታወቀ ንብረት እንደማለት ሲሆን ዋጋው የሚታወቀው ሊስት ሲደረግ ነው።
2.ሊስት
🔻ሊስት ማለት ደግሞ በAirdrop ያገኛቹትን ቶክን ወደ ገበያ በመግባት ዋጋ ሲሰጠው ሊስት ተደረገ ማለት ነው። ሊስት ሲደረግ ነው ያገኛቹትን ቶክን መሸጥ የምትችሉት
ይሄ ሊስት የተደረገበት ዋጋ በብዙ ምክንያቶች በደቂቃ ውስጥ ሊጨምርም፤ ሊቀንስም ይችላል። እናንተ ግን የተሰጣቹን ቶክን ገበያ ላይ ባለው ዋጋ መሸጥ ትችላላቹ።
3. Hold
🔻Hold ማድረግ ሲባል የሊስት ዋጋ ከወረደ በወረደ ዋጋ ከመሸጥ Hold ታደርጉታላቹ ማለትም ሳትሸጡት እናንተ ጋር ታስቀምጡታላቹ። ምናልባት ዋጋ ሲጨምር የደረሳቹ ቶክን መሸጥ ትችላላቹ።
@Ethiocrypto2213