በአንድ ወር 15 ቀን ወስጥ በአዲስ አበባ አምስት ወንዶች ላይ በተመሳሳይ ፆታ ወሲባዊ ጥቃት ተፈፅሟል ተባለ
ፊደል ፖስት ከአዲስ አበባ ከተማ ሰላም እና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ባገኘው መረጃ
በአዲስ አበባ በአንድ ወር ጊዜ ከ 15 ቀን ውስጥ 19 አስገድዶ መድፈር ወንጀል ሪፖርት ደርሶኛል ከዚህ ወስጥ አምስቱ የተመሳሳይ ፆታ ጥቃት ነው ብሏል።
የተመሳሳይ ፆታ ጥቃቶቹ የተፈፀሙት በትምህርት ቤቶች ውስጥ ነው።