#በፀሀይ_ሀይል_እና_በኤሌክትሪክ ቻርጅ እያደረገ የሚንቀሳቀስ ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዬ በሚያስደስት መልኩ ተጠናቋል።
ይህ ቴክኖሎጂ እስከ 500 ኪሎ ግራም የሚሆን ጭነትን በመሸከም 60 ኪሎሜትር በሰአት መጓዝ ችሏል።
✧ቀን በፀሀይ ሀይል ቻርጅ በማድረግ እንዲሁም ፀሀይ ከሌለ በኤሌክትሪክ ቻርጅ እየተደረገ የሚሠራ ሲሆን ለቻርጅ ማከማቻም 48 ቮልቴጅ የ2ኛ ሴል (secondary cell rechargeable battery) የተጠቀምኩኝ ሲሆን በአንድ ጊዜ ሙሉ ቻርጅ እስከ 45 ኪሎ ሜትር ያለማቋረጥ መስራት ይችላል። ፀሀይ በሌለበት ሰዓትም በኤሌክትሪክ ቻርጅ ለማድረግ ብንፈልግ ለአንድ ሙሉ ቻርጅ ከ15- 20 ደቂቃ እንጠቀማለን።
✧ይህ ፕሮጀክት ከአካባቢ ንብረት ጥበቃ አንፆር ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ሲሆን ለነዳጅ ፍጆታም የሚወጣ ጥቂት የማይባል ገንዘብ ይቆጥባል ለገጠር ትራኝስፖርትም ትክክለኛው መፍትሄ ነው።
✧ምንም አይነት የነዳጅ ፍጆታ ስለማይጠቀም በከባቢ አየር ላይ የሚለቀው በካይ ጋዝ አይኖርም።
Thanks for this solar three wheeler project financial and technical suporter Suditirol azte wolkite poly technique collage Abdurehim Ahmed Mensur awol Raj Mahta ziyad mahmud