🎯የሚያስደስተው እና የሚጠላው ነገር የተመለከተ የሚለው…
ከዓኢሻ (▪️) ተይዞ፡ እንዲህ ትላለች፦
﴿كان إذا رأى ما يحب قال: الحمدُ للهِ الذي بنعمتِه تتمُّ الصالحاتُ، وإذا رأى ما يكره قال: الحمدُ للهِ على كلِّ حالٍ﴾
“የአላህ መልዕክተኛ (▪️) አንድ የሚያስደስታቸው ነገር ሲመለከቱ ‘ለአላህ ምስጋና ይገባው በፀጋው መልካም ነገሮች ሙሉ ይሆናሉ’ አንዳች የሚጠሉት ነገር ሲገጥማቸው ደግሞ ‘በማናቸውም ሁኔታ ለአላህ ምስጋና የተገባው ነው’ ይሉ ነበር።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 3803
🌟🌟🌟🌟🌟🌟