Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


This is the official channel for Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa Branch!
Matt 28:19-20
Join us on: https://t.me/GCMHawassa
WIN | BUILD | SEND
ይህ የግሬት ኮሚሽን ሚኒስቲርይ ኢትዮጵያ የሀዋሳ ቅርንጫፍ ይፋዊ ቴሌግራም ቻናል ነው።
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት @tberhanu

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Day 1
ሊገለጽ በማይችል ብዙ መከራና መሥዋዕትነት ወስጥ በማለፍ ፍቅሩን በተግባር ያስረዳን አምላክ ክርስቶስ የደረሰበትን አበሳ ስንመለከት ቆም ብለን የበደላችንን ክብደትና የፍቅሩን ጥልቀት እንድናሰላስል ይጋብዘናል። የተሸከመው ቅጣት ሰላምን ያመጣልናል፤ ከማስተዋል በላይ የኾነ ዕረፍት ያስገኝልናል። ኀጢአታችንን ተሸክሞ ባለፈበት መከራው ባሳየን አስደናቂ ፍቅር ካለንበት መንፈሳዊ፣ ስሜታዊና አካላዊ ሕመም እንፈወሳለን።  ኢየሱስ ክርስቶስ ለኀጢአታችን ማስተስረያ መሥዋዕት በመኾን የከፈለውን ዋጋ ጥልቀት በመረዳት ለሕይወትዎ ያለውን ብቸኛ ተስፋ ይቀበሉ። በክርስቶስ መሥዋዕትነት ውስጥ የሚገኘውን የማዳን ኃይል በማመን አኹኑኑ የዘላለም ሕይወትን ያግኙ። የመዳን ቀን ዛሬ ነው። ጥያቄ ካላችሁ ልንረዳችሁ በዚህ አለን::


#ኑ_ወደ_ኢየሱስ 
#ያ_መሲሕ
#ኢየሱስ_የእግዚአብሔር_ልጅ

እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን (ኢሳይያስ 53÷5)።
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | pinterest


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#Day_5
#strategie_3

ይህን video ባሉን social mediaዎች
(Instagram , tiktok , youtube...)
ሁሉ share በማድረግ ወንጌልን አንሰብካለን::   

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS


#Day_5
#strategy_2

⭕️Sharing Continuous post
መልካም እረኛና በር ኢየሱስ ነው!

በዚህ ደግሞ ስለ ወንጌል የሚናገር ተከታታይ ፅሁፍ ባለቸው Photo-ኦች Telegram, Facebook & Instagram stroy እናደርጋለን።

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS


#Day_5
#strategy_1

መልካም እረኛና በር

አምላክ በስጋ ተገልጦ መሬት ሲመላለስ እራሱን ከገለጠባቸው ምሳሌዎች መሀል፦ መልካም እረኛ እና በር ናቸው። የሁለቱም ምሳሌዎች መሰረታዊ አላማ መንጋዎቹን መጠበቅ ነው ። እንዳይጠፋ፣እንዳይባዝኑ ና በጎቹን የሚጠብቅበትን መንገድ በምሳሌ አስረድቶናል።ነፍሱን ስለ በጎቹ የሚሰጥ መልካም እረኛ፣ ለእረኛው ካልሆነ ማይከፈት አስተማማኝ በር እየሱስ ነዉ።
መልካም እረኛና በር ኢየሱስ ነው!

Contact mentor
👇👇👇👇👇👇👇
@flybet_2

በሌሎች ተጨማሪ ቋንቋዎች ለማንበብና ለመላክ እዚህ ይጫኑ!
👉 English
👉 ትግረኛ
👉 Afan_Oromo
👉 Arabic

በዚህ ደግሞ ስለ ወንጌል የሚናገር ተከታታይ ፅሁፍ  ባለቸው Photo-ኦች እና ፅሁፎች  Telegram, Facebook & Instagram stroy እናደርጋለን ።

#share_to_others and
Join us on :
Telegram: @HUfellow
  FACEBOOK | TIKTOK
INSTAGRAM | YOUTUBE

#Digital_Gospel_Week
Next Strategy: Sharing Continuous post

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Jesus_Is_Way
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS


ሐዋርያት 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶-¹⁷ ከዚህ በኋላ የቀሩት ሰዎችና በስሜ የተጠሩት አሕዛብ ሁሉ ጌታን ይፈልጉ ዘንድ እመለሳለሁ፥ የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን እንደ ገና እሠራታለሁ፥ ፍራሽዋንም እንደ ገና እሠራታለሁ እንደ ገናም አቆማታለሁ ይላል ይህን የሚያደርግ ጌታ።
¹⁸ ከጥንት ጀምሮ ሥራው ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ የታወቀ ነው።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#Day_4
#strategie_3

ይህን video ባሉን social mediaዎች
(Instagram , tiktok , youtube...)
ሁሉ share በማድረግ ወንጌልን አንሰብካለን::   

Video link
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
INSTAGRAM | YOUTUBE
FACEBOOK | TIKTOK

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS


#Day_4
#strategy_2

⭕️Sharing Continuous post

በዚህ ደግሞ ስለ ወንጌል የሚናገር ተከታታይ ፅሁፍ ባለቸው Photo-ኦች Telegram, Facebook & Instagram stroy እናደርጋለን።

INSTAGRAM | TIKTOK

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS


#Day_4
#strategy_1

መንገድ እውነት ህይወት

የሰው ልጅ በመሰረታዊነት ሲኖር ሶስት መሰረታዊ ስጋዊ ፍላጎቶች እንዳሉት ሁሉ፣ በመንፈሳዊም አቅጣጫ ሶስት መሰረታዊ ፍላጎቶች አሉት። መንገድ፣እውነት እና ህይወት። ከጠፋበት የእግዚአብሔር አለም መመለሻ መንገዱን ሲፈልግ፣ ስለተጣላው አምላክ እውነቱን ለማወቅ ሲታገል በትንሹ በበራለት የአምላክ ማንነት ለመኖር ህይወትን ሲፈልግ ግን ሳያገኝ በትግል ለነበረ የሰው ልጅ አብን ማግኛ መንገድ አብን ምንረዳበት እውነት እንዲሁም ከአብ ጋር ህብረት መቀጠያ ህይወት ሆኖ እግዚአብሔር ወልድ በሰጋ ተገለጠ።
መንገድና እውነት ህይወትም ኢየሱስ ነው!

Contact mentor
👇👇👇👇👇👇👇
@flybet_2

በሌሎች ተጨማሪ ቋንቋዎች ለማንበብና ለመላክ እዚህ ይጫኑ!
👉 English
👉 ትግረኛ
👉 Afan_Oromo
👉 Arabic

በዚህ ደግሞ ስለ ወንጌል የሚናገር ተከታታይ ፅሁፍ  ባለቸው Photo-ኦች እና ፅሁፎች  Telegram, Facebook & Instagram stroy እናደርጋለን ።

#share_to_others and
Join us on :
Telegram: @HUfellow
  FACEBOOK | TIKTOK
INSTAGRAM | YOUTUBE

#Digital_Gospel_Week
Next Strategy: Sharing Continuous post

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Jesus_Is_Way
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS


ሐዋ. ሥራ 14:21-23
21 ጳውሎስና በርናባስ በደርቤን የምሥራቹን ቃል ሰብከው፣ ብዙ ደቀ መዛሙርትም ካፈሩ በኋላ፣ ወደ ልስጥራን፣ ወደ ኢቆንዮንና ወደ አንጾኪያ ተመለሱ።
22 የደቀ መዛሙርቱንም ልብ በማበረታታትና በእምነታቸው ጸንተው እንዲኖሩ በመምከር፣ “ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ለመግባት በብዙ መከራ ማለፍ አለብን” አሏቸው።
23 ከዚያም በየአብያተ ክርስቲያናቱ ሽማግሌዎችን ከሾሙላቸው በኋላ፣ በጾምና በጸሎት ላመኑበት ጌታ ዐደራ ሰጧቸው።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#Day 3
#strategie_3

ይህን video ባሉን social mediaዎች
(Instagram , tiktok , youtube...)
ሁሉ share በማድረግ ወንጌልን አንሰብካለን::   

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS


#Day3
#strategy_2

⭕️Sharing Continuous post

በዚህ ደግሞ ስለ ወንጌል የሚናገር ተከታታይ ፅሁፍ  ባለቸው Photo-ኦች Telegram, Facebook & Instagram stroy እናደርጋለን።     

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS


#Day_3
#strategy_1

የአለም ብርሀን

በዘመናዊው አለም ብርሀን እጅግ በሚፈልግበት እና አዳዲስ ፈጠራዎች በተበራከቱበት፣ ብርሀን ሰጪ እንዲሆን የፈጠርናቸው ትልልቅ ፈጠራዎቻችን እንኳን፣ የግለ-ሰብ ወይም የሆነ ድርጅት ከመሆን የዘለሉ አይደሉም። ብርሀን ሲባል እንኳን የምናስታውሳት ፀሀይ እንኳን በአንዱ በኩል ስታበራ፣ ሌላውን የአለም ክፍል ታጨልማለች። የአለም ብርሀን ሊባልለት የሚችል ፍጥነት ባይኖርም፣ ፈጣሪ ግን አለ። ኢየሱስ እራሱን ካስረዳበት ትልቁን መንገድ አንዱ የአለም ብርሀን ነኝ ነው። ለማንም ሳይለይ
የህይወት ብርሀን ሚያበራው እውነተኛው ብርሀን እየሱስ ነው።
የአለም ብርሃን ኢየሱስ ነው!

Contact mentor
👇👇👇👇👇👇👇
@flybet_2

በሌሎች ተጨማሪ ቋንቋዎች ለማንበብና ለመላክ እዚህ ይጫኑ!
👉 English
👉 ትግረኛ
👉 Afan_Oromo
👉 Arabic

በዚህ ደግሞ ስለ ወንጌል የሚናገር ተከታታይ ፅሁፍ  ባለቸው Photo-ኦች እና ፅሁፎች  Telegram, Facebook & Instagram stroy እናደርጋለን ።

#share_to_others and
Join us on :
Telegram: @HUfellow
  FACEBOOK | TIKTOK
INSTAGRAM | YOUTUBE

#Digital_Gospel_Week
Next Strategy: Sharing Continuous post

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Jesus_Is_Way
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS


ሐዋርያት 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁶ ጳውሎስና በርናባስም ገልጠው፦ የእግዚአብሔር ቃል አስቀድሞ ለእናንተ ይነገር ዘንድ ያስፈልጋል፤ ከገፋችሁትና የዘላለም ሕይወት እንዳይገባችሁ በራሳችሁ ከፈረዳችሁ ግን፥ እነሆ፥ ወደ አሕዛብ ዘወር እንላለን።
⁴⁷ እንዲሁ ጌታ፦ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ለማዳን ትሆን ዘንድ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌሃለሁ ብሎ አዞናልና አሉ።
⁴⁸ አሕዛብም ሰምተው ደስ አላቸው የእግዚአብሔርንም ቃል አከበሩ፥ ለዘላለም ሕይወትም የተዘጋጁ ሁሉ አመኑ፤
⁴⁹ የጌታም ቃል በአገሩ ሁሉ ተስፋፋ።



14 last posts shown.