ሰው ለምን ተፈጠረ?
እስቲ መጀመሪያ አንድ ሰው ወንበር ለምን ተፈጠረ ብሎ ቢጠይቃችሁ መልሳችሁ ምን ይሆናል? እርግጠኛ ነኝ ሁላችሁም ለመቀመጫነት ብላችሁ እንደምትመልሱ፡፡ አዎ ወንበርን የሰው ልጅ ሲሰራው ወይም ሲፈጥረው ለመቀመጫነት እንዲያገለግል ወይም (serve) እንዲያረግ ነው፡፡
የሰው ልጅንም ፈጣሪ ሲፈጥረው ለእራሱ ብቻ እንዲኖር አይደለም፡፡ ተፈጥሮን ፣ እንሰሳትን ከምንም በላይ ደሞ የገዛ.አምሳያው የሆኑትን ሌሎች ሰዎች እንዲያገለግል ወይም (Serve) እንዲያረግ ነው፡፡*
[እናም ሁሌ በዕለት ተዕለት ውሏችን ከእኛ አልፈን ለሌሎች እናስብ፤ ከመብላት አልፈን እናብላ፤ ከመጠጣት አልፈን እናጠጣ፤ ከመልበስ አልፈን እናልብስ፤ በአጠቃላይ ለሌሎች ደስታና ምቾት እንኑር፡፡ የዛኔ ህይወት እራሱ ጣዕም ይኖራታል፡፡