ኢብኑ ጀውዝይ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ;
እወቅ አላህ ይዘንልህና ሶላት ማውረድህ በአለቃህ ሙሐመድ (የአላህ ሶላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) አስር ክብርን ያጎናፅፋል:
①–ከአሸናፊው ንጉሱ ጌታህ ውዳሴን(ሶላትን)
②—ከተከበሩት ነብይ(የአላህ ሶላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) ምልጃን(ሸፈዓን)
③—በተጥራሩ መላይካዎት መመራትን(አረዓያነትን)
④–ሙናፊቆችን እና ከሀዲዎችን ተቃርኖ
⑤–ከስህተት ና ከጉድለት መጥራትን
⑥–የሀጃዎችን እና ሀሳቦችን መወጣትን(መቃለልን)
⑦–የውስጣዊም የውጫዊም ብርሀንን
⑧– ከአስከፊዋ ሀገር ፈላ መውጣትን
⑨–በደስታና በመዘውተሪያይቱ ሀገር መግባትን
10–ከመሀሪው ንጉሱ ሰላምን።
∴ ቡስታኑል አል ዋዒዘይኒ(1/287)