የፍቺ እና ጉዲፈቻ ውሳኔዎች በፍርድ ቤቶች ምዝገባ ነገ እንደሚጀመር ተገለጸ
*
የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ከሚመዘግባቸው ኩነቶች መካከል በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ውሳኔ የሚሰጥባቸው ጉዲፍቻ እና ፍቺ በፍርድ ቤቶቹ ከነገ ጀምሮ መመዝገብ እንደሚጀምር ተቋሙ አስታውቋል።
ሁለቱ ተቋማት የኩነት ምዝገባን ቀጣይነት ለማረጋገጥ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የጋራ ስምምነት ሰነድ መፈራረማቸውን ተከትሎ፤ ምዝገባው ነገ ታሕሳስ 9/4/2017 ዓ.ም እንደሚጀምር ነው የተነገረው።
በዚህም መሰረት በአራዳ እና ቦሌ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎቶች የፌደራልና የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት፤ ሶር አምባ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው በአራዳ ምድብ ችሎት ምዝገባው መሰጠት እንደሚጀምር ታውቋል።
#FFIC
መዝገብ አስገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቶበታል።
መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ #Share & #likeያድርጉ እንዲሁም ገፃችንን በሚከተለው መስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ👇👇
Join here⬇️
http://t.me/Higehateta