🔥 መጽሐፍ መግዛት ብቻውን፣ እውቀት አይሆንም! (The Action Gap)
አንድ ገራሚ መረጃ (Data) እናካፍላችሁ...በአሁኑ ሰዓት በ Exam Hub ፕላትፎርም ላይ ከ1,700 በላይ ተማሪዎች ተመዝግበው ይገኛሉ። ነገር ግን በየቀኑ እየገቡ ጥያቄ የሚሰሩት እና ራሳቸውን የሚፈትኑት ተማሪዎች ቁጥር 405 ብቻ ነው!
ይህ እውነታ አንድ የቆየ የተማሪዎች ስነ-ልቦናዊ ክፍተት ያሳየናል። ብዙዎቻችን ምርጥ መጽሐፍ ስንገዛ፣ ወይም አሪፍ የጥናት አፕሊኬሽን ስልካችን ላይ ስንጭን "በቃ አሁን አጠናለሁ" ብለን እናስባለን። ነገር ግን መመዝገብ፣ አፕ ማውረድ ወይም መጽሐፍ መደርደር... "መነሻ" እንጂ "መድረሻ" አይደለም!
እውነተኛው የኢንትራንስ ጀግንነት ያለው አካውንት በመክፈት ሳይሆን፣ በየቀኑ ያንን አካውንት ተጠቅሞ በመለማመድ ላይ ነው! በተመዘገቡት 1,700 ተማሪዎች እና በተግባር በሚፈተኑት 405 ተማሪዎች መካከል ያለው ልዩነት፣ ነገ በውጤት ቀን የሚታየው እውነተኛ ልዩነት ነው!
🎯 እናንተ ከየትኞቹ ናችሁ? አፕሊኬሽኑን አውርዳችሁ "ነገ እጀምራለሁ" ከሚሉት ወይስ በየቀኑ አቅማቸውን ከሚፈትኑት የ405ቱ ተርታ?
👇 ከተግባረኞቹ ጎራ ለመቀላቀል አሁኑኑ ገብታችሁ የዛሬን አቅማችሁን ፈትኑ፡
🔗
www.exam-hub.et🚀 ወይም አፕሊኬሽናችንን ተጠቀሙ on Play Store
#TakeAction #StudentLife #ExamHub #EntranceExam #StudySmart
@Exam_Hub_Com