🍁 ɪʙɴᴜ ᴀᴋɪʟ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ✍

Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified

. 👉ዛሬም ነገ ቅድሚያ ለተውሂድ 👈
👇 ✉✉✉ ለአስታየት ✉✉✉👇
@Ibnu_Akil_Official_Channel_Bot

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter

Forward from: የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ
🎙 እስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች።

🎁 አዲስ ኪታብ አዲስ ኪታብ 🎁

📚 ስለ ፆም እጅግ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ኪታብ ተጀመረ።

" كتاب مجالس رمضان "

የተሰኘው የትልቁ ዐሊም:-

أبي عبدالرحمان عبدالله بن أحمد الإرياني

ኪታብ ሚቀራው:- በፉርቃን መስጂድ ነው።

🎙 በኡስታዝ:-አቡ ኢብራሂም ሱልጧን ዩሱፍ አሏህ ይጠብቀው።

🗓️ ደርሱ ሚሰጠው:- ዘወትር ከአስር በኋላነው።

❗❗ ማሳሰቢያ ❗❗

🎟️ ማንኛውም ሰው ወደ መስጂድ መምጣት የለበትም ሰፈሩ እዛው የሆነ ቤቱ ሆኖ ይከታተል መከታተል ለማይችል በቴሌግራም መከታተል ይችላል።

👉ደርሶቹን ለመከታተል👈
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEmtyv2SihGUV_3-2w

. 👇👇🌐 ምንጭ 🌐👇👇
👉🌐 https://t.me/joinchat/AAAAAERy3Ey1nZvdoA-fKg
🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼

Forward from: የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ
🎁 ማራኪ እና አስደናቂ ቻናል 🎁

🌐 ይህ ከአህለሱና {ከሰለፊይ} ዳኢዎች መካከል የወንድማችን አብዱ ሰላም አቡ መርየም حفظه الله ፈዋኢዶች እና አጫጭር የኡለሞች ፈትዋዎች በፁሁፍ እና በድምፅ በአማርኛ ቋንቋ በالله ፍቃድ የሚለቀቅበት ቻናል ነው።

👉 John እና Share በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

👇ፍጠኑ እንዳያመልጣቹ👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEPpj_cHKp8rJPhKdg

🎁 Eᴀʀɴ Eᴠᴇʀʏ Rᴇғᴇʀʀᴀʟ : 1500 satoshi

⚡️ Your Refferal Link :

https://t.me/automatic_btc_payment_bot?start=r0318715588

🔻🆕 አድስ ነገር 🆕🔻
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

@MenuBuilderBot የከፈቱት BOT ካሎት እና በተንና
ፖስቶችን ለመጨመር ፈልገው ገደቡ ደርሶ ካስቸገሮት፥
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
እንድሁም ቦቱ ያቀረባቸውን የተለያዩ አማራጮችን ለመጠቀም ፈልገው ካልቻሉ።

.👇 እኛጋ ዘደ አለን ይላሉ👇

☎️ +251910148077
Contact @Je_mal Or @Je_mal2 ላይ ያናግሩን።

🌟 የይቅርታ ጥሪ~የይቅርታ ጥሪ🌟

📝 እኔ ɪʙɴᴜ ᴀᴋɪʟ በማወቅም ሆና ባለማወቅ ያስቀየምኳቹ በሙሉ ረመዳን ከመግባቱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ እፈልጋለው።

💫 ምናልባት የሆነ ቀን ላይ ከራሴ ጋር ወይም ከሰዉ ጋር ሁኜ ሆን ብዬ ወይም ሳላስበዉ ብዙ ነገር አርጌ ይሆናል እናም፦

👉 ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ።

👉 ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ።

👉 ይቅርታ በኔ ምክኒያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአችሁ።

💫 በእርግጥ አላህ በሀሜት የተዘፈቀን ሰዉ የሚምረዉ የታማዉ አካል በይቅርታ ሲያልፈዉ እንደሆነ ይታወቃል።

👉💫 ስለዚህ እና ይቅርታ ሳትሉኝ እንዳታለፉኝ እኔ ለአላህ ብዬ አፉ ብያለዉ ።

👉💫 እንዲሁም ሁለት ለተኮራፉ ሰዎች ስራቸው አሏህ ዘንድ ተቀባይነት ስለሌለው እስቲ ለማስታወስ ያክል እናንተስ ከማን ጋር ተቀያይማቹዋል {ተኮራርፈዋል} ?

🎁 ከአሁኑ ለአላህ ብላቹህ አፉ ተባባሉ
ይቅርታ ጥሪ ነዉና ነፍሳችንን ንፁህ እናድርገዉ።

👉 አሁን ያለንበትም ሁኔታ አሳዛኝ ነዉ ድንገተኝ ሞት እጅግ በዝቷል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲 አሚን።

👉🌟 በአካል የምታቁኝ በስምም ብቻ ይሁን የምታቁኝ ሁላችሁም ይሄን ፅሁፍ ያነበባችሁ በሙሉ {ለአላህ} ብላቹ አፉ እንድትሉኝ እጠይቃቹዋለው።

📝 ከወንድማቹ:- 🍁 ɪʙɴᴜ ᴀᴋɪʟ ✍

بِــــسْـمِ الـلَّــِه الْـرَّحْــمـَٰنِ الْـرٌَحِــيـمْ

📚أدلة هذه الشُّروط من كتاب الله تعالى ومن سنة رسوالله صلى الله عليه وسلم

👉ለእነዚህ መስፈርቶች ከአሏህ ቃል እና ከነብዩ صلى الله عليه وسلم ሀዲስ ማስረጃ ⁦:-
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄
١ دليل العلم :-

1⃣⁩ አንደኛ:- ትርጉሟን ማወቅ - እያራቅን እና እያረጋገጥን ለሚለው መፈርት ማስረጃው:-

💫قال تعالى:-
💫አሏህ እንዲ ይላል:-

📖 {۝ فـَٱعْلـمْ أَنَّهُ لَآ إِلَٰههَ إلَّا ٱللَّهُ ۝}

📖 [``ከአሏህ ውጪ በሀቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ እወቅ``]]~{ሱረቱ አል~ሙሀመድ:-19}

💫وقوله:-
💫በሌላ አንቀፁ አሏህ እንዲ ይላል:-

📖{۝ إِلَّا مَنْ شَهِدَ بِٱلْحَقِ وَهُمْ يَعْلَمُونَ۝}

[[``እነሱ እያወቁ በሀቅ የመሰከሩ ሲቀሩ``]]~{ሱረቱ~ዙኽሩፍ:-86}

💫وَهُمْ يَعْلَمُون:- أي بـ«لا إله إلا الله» بقلوبهم ما نطقوا به بألسنتهم.

💫እነሱ እያወቁ:- ከአሏህ ውጪ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ሚለውን ቃል በቀልባቸው ሊያቁት እና በምላሳቸው ሊናገሩት።
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄
📚 ومن السنة:-
📚 ከነብዩ ሀዲስ መረጃ:-

📙 الحديث الثابت في الصحيح عن عثمان رضي الله عنه قال:- قال رسول الله صلى الله عليه وسلم « من مات وهو يعلم أنه لا إله إلا الله دخل الجنة » [صحيح مسلم]

📙 ሀዱሱ በሰሂህ የተረጋገጠ ከኡስማን የተዘገበ ሀዳስ ነብዩ እንዲህ አሉ:- [``እሱ እያወቀ እሱም በሀቅ ከአሏህ ውጪ የሚመለክ አምላክ የለም የሚለውን ቃል እያወቀ በሱም ላይ ሰርቶበት የሞተ ጀነት ይገባል``] «ሰሂህ ሙስሊም»

ــــــــــــــــــــ📗📕📘ـــــــــــــــــــــــ
📚من كـــتابـــے الواجبات المتحتمات المعرفة على كل مسلم ومسلمة.

👇 ምንጭ:-
👉🌐 https://telegram.me/Ibnu_Akil_Official_Channel/17
🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼

بِــــسْـمِ الـلَّــِه الْـرَّحْــمـَٰنِ الْـرٌَحِــيـمْ

📚 شروط لاإله إلاٌَ الله:-

👉📚 ከአሏህ ውጪ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ለሚለው ቃል መስፈርቶች:-
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄

⁦1⃣⁩ ألأول:- العلم بمعناها نفيا وإثبات.
⁦⁦1⃣⁩ አንደኛ:- ትርጉሟን ማወቅ - እያራቅን እና እያረጋገጥን።
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄

⁦2⃣⁩ الثاني:- اليقين وهو:كمال العلم بها المنافي للشك والريب.
⁦2⃣ ⁩ሁለተኛ:- እርግጠኝነት - እሱም ጥርጣሬን የሚያስወግድ የተሟላ እውቀት።
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄

⁦3⃣⁩ الثالث:- الإخلاص المنافي للشرك.
⁦3⃣⁩ ሶስተኛ:- የአሏህን ፊት ተፈልጎበት - በአሏህ ላይ ከማጋራት የሚከለክል።
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄

⁦4⃣⁩ الرابع:- الصدق المنافي للكذب المانع من النفاق
⁦4⃣⁩ አራተኛ:- እውነተኝነት - ውሸትን የሚያርቅ ንፍቅናን የሚከለክል።
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄

⁦5⃣⁩ الخامس:- المحبة لهذه الكلمة، ولما دلت عليه والسرور بذلك.
⁦5⃣⁩ አምስተኛ:- እቺን ቃል መውደድ ለምታመላክተውም ነገር መውደድ።
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄

⁦6⃣⁩ السادس:- الإنقياد لحقوقها، وهي: اللأعمال الوجبة إخلاصا لله وطلبا لمرضاته.
⁦6⃣⁩ ስድስተኛ:- በምትፈርደውም ነገር መጎተት መታዘዝ የአሏህን ፊት ውዴታ ተፈልጎበት ግዴታ የሆኑ ስራዎች ለአሏህ ጥርት አርጎ መስራት።
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄

⁦7⃣⁩ السابع:- القبول المنافي للرد.
⁦7⃣⁩ ሰባተኛ:- መቀበል - መመለስን የሚያርቅ
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄

⁦8⃣⁩ الثامين:- الكفر بما يعبد من دون الله.
⁦8⃣⁩ ስምንተኛ:- ከአሏህ ውጪ በሚመለክ ነገር ላይ መካድ

ـــــــــــــــــــــ📗📕📘ـــــــــــــــــــــ
📚من كـــتابـــے الواجبات المتحتمات المعرفة على كل مسلم ومسلمة.

👇 ምንጭ:-
👉🌐 https://t.me/Ibnu_Akil_Official_Channel/14
🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼

بِــــسْـمِ الـلَّــِه الْـرَّحْــمـَٰنِ الْـرٌَحِــيـمْ

📚 أصل الدين وقاعدته أمران:-
👉📚 የዲን መሰረቶች ሁለት ነገሮች ናቸው።

⁦1⃣⁩ الأول:- الأمر بعبادة الله وحده لاشريك له، والتخريض على ذلك، والموالاة فيه، وتكفير من تركه.
⁦0⃣⁩1⃣ አንደኛ:- ተጋሪ የሌልው አሏህን በአምልኮት መነጠል - በዚህም ነገር ማነሳሳት - ለሱም ብሎ መዋደድ - ኢሄን የተወ ደሞ ማስከፈር።
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄

⁦2⃣⁩ الثاني:- الإنذار عن الشرك في عبادة الله، والتغلظ في ذلك، والمعاداة في، وتكفير من فعله.
⁦0⃣⁩⁦2⃣⁩ ሁለተኛ:- በአሏህ አምልኮ ላይ ከማጋራት ማስጠንቀቅ - በዚህም ነገር ማጠናከር - ለዚህም ነገር ብሎ ጠላት ማድረግ - ኢሄን የሰራን ሰው ማስከፈር።

ـــــــــــــــــــــ📗📕📘ـــــــــــــــــــــ
📚من كـــتابـــے الواجبات المتحتمات المعرفة على كل مسلم ومسلمة.

👇 ምንጭ:-
👉🌐 https://t.me/Ibnu_Akil_Official_Channel/13
🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼

بِــــسْـمِ الـلَّــِه الْـرَّحْــمـَٰنِ الْـرٌَحِــيـمْ

📚اصول الثلاثة التي يجب على كل مسل ومسلمة تعلمها

📚 በሁሉም ሙስሊ ሴት እና ወንድ ማወቃቸው ግዴታ የሆኑ ሶስቱ መሰረቶች።

وهي:- معرفة العبد ربه ودينه ونبيه محمد صلى الله عليه وسلم

👉 እሱም:- ባርያ ጌታውን ማወቁ ሀይማኖቱን ነብዩን ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم.
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄

📘فإذا قليل لك:- من ربك؟

📘 ጌታህ ማነው ከተባልክ?:-

فقل:- ربي الله الذي رباني وربى جميع العالمين بنعمه وهو معبودي•ليس لي معبود سواه.

👉 ተንከባካቢዬ አሏህ ነው በል ያም የተንከባከበኝ በፀጋው ፍጥረታትን ባጠቃላይ የተንከባኩበ እሱንም ነው ማመልከው ከሱ ውጪ ማመልከው አምላክ የለኝም።
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄

📗فإذا قليل لك:- ما دينك؟

📗 ሀይማኖትህ ምንድነው ከተባልክ:-

فقل:- ديني الإسلام وهو :الاستسلام لله بتوحيد والانقياد له بلطاعة والبراء منالشرك وأهله.

👉 ሀይማኖቴ እስልምና ነው በል እሱም በአምልኮት እሱን መነጠል በመታዘዝም ለሱ መጎተት ከሽርክና ከሙሽሪኮች መራቅ።
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄

📙فإذا قليل لك:-من نبيك؟

📙 ነብይህ ማነው ከተባልክ:-

فقل:-محمد بن عبدالله بن عبدالمطلب بن هاشيم وهاشم من قريش وقريش من العرب والعرب من ذرية إسماعيل بن إبراهيم عليهما وعلى نبينا أفضل الصلاة وتسليم

👉 ሙሀመድ ቢን አብድል ሙጠሊብ ቢን ሀሺም ወሀሺሙ ሚን ቁረይሽ ወቁረይሹ ሚነል ዓረብ ወል ዓረቡ ሚንዙሪየቲል ኢስማኢል ቢን ኢብራሂም አልኸሊል አለይሂማ አፍደሉ ሰላቱ ወሰላም።

ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📚من كـــتابـــے الواجبات المتحتمات المعرفة على كل مسلم ومسلمة.

👇 ምንጭ:-
👉🌐 https://t.me/Ibnu_Akil_Official_Channel/12
🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼

‍ . ꧁
. ╔═════ ❁✿❁ ══════╗
. 3⃣ ተውሂዱል~አስማእ ወሲፋት
. ╚═════ ❁✿❁ ══════╝

3⃣ والنوع الثالث : توحيد الأسماء والصفات :- وهو ﺍﻹﻳﻤﺎﻥ ﺑﻤﺎ ﻭﺻﻒ ﺍﻟﻠﻪ ﺑﻪ ﻧﻔﺴﻪ ﺃﻭ ﺳﻤﻰ ﺑﻪ ﻧﻔﺴﻬﺄﻭ ﺳﻤﺎﻩ ﺑﻪ ﺭﺳﻮﻟﻪ ﺃﻭ ﻭﺻﻔﻪ ﺑﻪ ﺭﺳﻮﻟﻪ، ﻫﻮ ﺍﻹﻳﻤﺎﻥ ﺑﻤﺎ ﻭﺭﺩ ﻓﻲ ﺍﻟﻜﺘﺎﺏ ﻭﺍﻟﺴﻨﺔ ﻣﻦ ﺃﺳﻤﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺻﻔﺎﺗﻪ
ﻭﺍﻹﻳﻤﺎﻥ ﺑﻬﺎ ﻣﻦ ﻏﻴﺮ ﺗﺤﺮﻳﻒٍ ﻭﻻ ﺗﻌﻄﻴﻞ ﻭﻣﻦ ﻏﻴﺮ ﺗﻜﻴﻴﻒٍ ﻭﻻ ﺗﻤﺜﻴﻞ ﻋﻠﻰ ﺣﺪ.

3⃣ተውሂዱል~ኡሉሂያ:- ማለት እሱም
አላህ አላህን በስሙና በባህሪያቱ አንድ አድርጎ መገዛት ሲሆን እሱም አላህና መልክተኛው ለአላህ ያፀደቋቸዉን ስሞች ና ሙሉ ባህሪያትን ያለምንም ለውጥና ከትክክለኛ ትርጉማቸው ያለማዛባት ያለመቀነስና እንዲህ ነው ብሎ ባለመግለፅና ከፍጡር ጋር ባለመመሳሰል ማመን ነው::

🍃 ﻗﻮﻟﻪ -ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ وتعلى :-
«لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْءٌ ۖ وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ»
[الروم ٢٤]

🍃 አሏህም እንዲ ይላል፦
 የሚመስለው ምንም ነገር የለም፡፡
እርሱም ሰሚና ተመልካች ነው፡፡

. እነዚህ ከላይ ያየናቸው የተውሂድ
ክፍሎች ሙሉ በሙሉ ልናምን ይገባል።

o الدال على الخير كفاعله
. ┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈

👇 ምንጭ:-
👉🌐 https://t.me/Ibnu_Akil_Official_Channel/11
🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼

. ꧁
. ╔═════ ❁✿❁ ══════╗
. 2⃣ ተውሂዱል~ኡሉሂያ
. ╚═════ ❁✿❁ ══════╝

2⃣ والنوع الثاني : توحيد الألوهية : وهو إفراد الله تعالى بأنواع العبادة التي شرعها من الصلاة والصيام والحج والزكاة والدعاء والنذر والنحر والرغبة والرجاء والخوف والخشية إلى آخر أنواع العبادة، فإفراد الله تعالى بها يسمى بتوحيد الألوهية، وهذا النوع هو المطلوب من الخلق.

2⃣ ተውሂዱል~ኡሉሂያ:- ማለት እሱም አላህ በአምላክነቱ ብቸኛ መሆኑን ማወቅና ማመን ነው።

ይህም ሊረጋገጥ የሚችለው አማኞች የሚሰሯቸውን መልካም ስራዎች ለምሳሌ፦ ሶላትን፤ ፆምን፤ ሐጅን፤ ፀሎት፤ ስለትን፤ ውዴታንና የመሳሰሉትን መልካም ስራዎች ሲያከናውኑ ፍጹም ለአላህ ብቻ አድርገው ሲሠሩ ብቻ ነው።

ከአላህ ሌላ ማንንም ሼይህም ይሁን ወልይ አንለምንም ምክንያቱም አላህ እንዲ ስላለን፦

🍃 { وَاعْبُدُوا اللَّهَ وَلا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا } ( النساء :36)

“ አላህንም ተገዙ በእርሱም ምንንም አታጋሩ ” (አል-ኒሳእ፡ 36)

አላህ በሌላ አንቀፅ ላይም እንዲህ ይላል፡-

🍃 { وَمَا أَرْسَلْنَا مِنْ قَبْلِكَ مِنْ رَسُولٍ إِلا نُوحِي إِلَيْهِ أَنَّهُ لا إِلَهَ إِلا أَنَا فَاعْبُدُونِ }( الأنبياء :25) .

“ ከአንተ በፊት ማንኛውንም መልእክተኛ አላክንም እነሆ ከእኔ በስተቀር በእውነት የሚገዙት አምላክ የለም። ስለዚህ እኔን ብቻ ተገዙ የሚል መለኮታዊ ራዕይ ወደ እርሱ ያወረድን ቢሆን እንጂ ” (አል-አንቢያእ፡25)

አላህ እንዲህ ይላል፡-

🍃 وَقَالَ رَبُّكُمُ ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ ۚ

ጌታችሁም አለ ለምኑኝ እቀበላችኋለሁ።
ከአላህ ሌላ በአምልኮ ጉዳይ ሌላ ማንንም መፍራት እንደሌለብን እንዲህ ይላል፦

🍃 ُفَلَا تَخَافُوهُمْ وَخَافُونِ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ

 አትፍሩዋቸውም፡፡ ምእምናንም እንደኾናችሁ ፍሩኝ፡፡
መመካት በአላህ ብቻ እንደሆነ፦

🍃 وَعَلَى اللَّهِ فَتَوَكَّلُوا إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ

ምእመናንም እንደኾናችሁ በአላህ ላይ ተመኩ» አሉ፡፡
እርዳታ እሱን ብቻ መጠየቅ እንዳለብን፦

🍃 إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ

አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡
መጠበቅ ስንፈልግ በአላህ ብቻ እንጂ በሌላ በሸይሆች ይሁን በማንም መጠበቅ እንደሌለብን፦

🍃 قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ

በል በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡
ይህ የተውሂድ ክፍል የአላህ መልክተኞች ባጠቃላይ የተላኩበት ዋና አላማ ነው።ሁሉንም ነቢያቶች የዳዓዋቸው ዋና ተልዕኮ አምልኮን ባጠቃላይ ለአላህ ብቻ ማድረግ (ተውሂደል ኡሉሂያ)ነው።
ማስረጃው

🍃 وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولًا أَنِ اعْبُدُوا اللَّهَ وَاجْتَنِبُوا الطَّاغُوت
َ
በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ «አላህን ተገዙ፤ ጣዖትንም ራቁ» በማለት መልክተኛን በእርግጥ ልከናል፡፡
ይህ የተውሂድ ክፍል በእያንዳንዱ ነቢይ ዘመን ህዝቦች ሲያስተባብሉ የነበረው ይህ ነው።

ለምሳሌ፦በመልክተኛው ዘመን የነበሩ ሙሽሪኮች ነቢያችን የውሸት አማልክት ትታችሁ አንድ አላህ ብቻ አምልኩ ሲሉዋቸው፦

🍃 أَجَعَلَ الْآلِهَةَ إِلَٰهًا وَاحِدًا ۖ إِنَّ هَٰذَا لَشَيْءٌ عُجَابٌ

«አማልክቶቹን አንድ አምላክ አደረጋቸውን? ይህ አስደናቂ ነገር ነው» አሉ፡፡በመልክተኛውም ተሳለቁ።አላህ በእየ ዘመናቱ ከላካቸው ነቢያቶች (ሷሊህ፤ኑህ፤ሁድ፤...)ጥርያቸው ይህ ላይ በከፍተኛ ትኩረት አድርገው ነበር፦

🍃 لَقَدْ أَرْسَلْنَا نُوحًا إِلَىٰ قَوْمِهِ فَقَالَ يَا قَوْمِ اعْبُدُوا اللَّهَ مَا لَكُم مِّنْ إِلَٰهٍ غَيْرُهُ إِنِّي أَخَافُ عَلَيْكُمْ عَذَابَ يَوْمٍ عَظِيمٍ

 «ወገኖቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ለእናንተ ከርሱ ሌላ ምንም አምላክ የላችሁም፡፡ እኔ በእናንተ ላይ የከባድ ቀንን ቅጣት እፈራላችኋለሁ፡፡»እያሉ እያሰጠነቀቁ ነበር

ውድ አምባቢያን በዚህ ርዕስ ላይ አብዛኛው ማህበረሰባችን አቅጣጫ ስቶ በወልይ ስም፤ ለድንጋይ፤ ለጂን፤ ለዛፍ፤ ለዛር፤ ለቆሌ፤ ለአድባር፤ ለአብሬትዬ፤ ለቃጥባሬ፤ አብዶዬ እያለ ህዛባች ምንም ለማይጠቅሙ እና ለማይጎዱ አካላት ለአላህ ብቻ የሚገባው አምልኮ አሳልፎ ለሌሎች እየሰጠ በሽርክ ላይ እየተድበሰበሰ ይገኛል ትኩረት ልናደርግበት ይገባል።

ፓለቲከኞች ህዝባችን አምልኮት ከአላህ ውጭ እየሰጠ እያዩ በሂክማ ስም ተዋቸው ጊዜው አሁን አይደለም ተውሂድ ተውሂድ እያልክ ህዝቡ አታጨናንቀው የሚሉት ፓለቲከኛ እንጂ እውነት ለህዝቡ ያዘኑ እንዳይመስላችሁ ነቃ ልንል ይገባል።

🎟 እንደዚህ ከሆነ እንዴት ብቸኛና ቢጤ ከሌለው ከአሏህ ጋር ፍጡርን እናመሳስላለን?

o الدال على الخير كفاعله
. ┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈

👇 ምንጭ:-
👉🌐 https://t.me/Ibnu_Akil_Official_Channel/10
🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼

. ꧁
. ╔════❁════❁════╗
. 0⃣1⃣ ተውሂድ~አሩቡቢያ
. ╚════❁════❁════╝

1⃣ توحيد الربوبية:- وهو إفراد الله تعالى باالخلق والملك والتدبير،

قال تعالى { ألا له الخلق والأمر}
[ سورة الأعراف: ٥٤].

1⃣ ተውሂድ አሩቡቢያ ፦ ማለት አሏህን መነጠል በመፍጠር የነገራቶች ተቆጣጣሪ በመሆኑ ማመን እንዲሁም ነገራቶችን ቦታ ቦታ በማድረግ አሏህን ከፍጡሮቹ መነጠል ነው፡፡

👉📖 አሏህም እንዲ ይላል:-

📖 { " قل من رب السماوات والأرض
قل الله......} [ الرعد:١٦ ]

📖 [{ብለህ በል ማነው የሰማይና የምድር ጌታ በል አሏህ ነው}]

🔹 አሏህም በዚህች የቁርአን አንቀፅ ላይ ያፀድቃል እሱ የምድር እና የሰማይ ፈጣሪ መሆኑን አንደዚህም ሆኖ ሳለ የ ሰው ልጆች ይይዛሉ [ይገዛሉ] አውሊያ [ሙሪዶችን] በመለመን ለነሱም በማረድ ,እንዲሁም ለአሏህ ብቻ የሚገባውን ለሌላ ሲያደርጉ እንመለከታለን፡፡

▶ ነገር ግን እነዚህ የያዙዋቸው ወይም ለነሱ አምልኮት የሚያደርጉላቸው እራሳቸውንም ሆነ እነሱን መጥቀምም ሆነ ሌላን መጉዳት እማይችሉ ሆኖ ሳለ::

🎟 እንደዚህ ከሆነ እንዴት ብቸኛና ቢጤ ከሌለው ከአሏህ ጋር ፍጡርን እናመሳስላለን?

o الدال على الخير كفاعله
. ┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈

👇 ምንጭ:-
👉🌐 https://t.me/Ibnu_Akil_Official_Channel/08
🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼

. ꧁
. ╔════❁════❁════╗
. ተውሂድ ማለት ምን ማለት ነው❓
. ╚════❁════❁════╝
.
🍃 هو إفراد الله بالعبادة.

. 📚 ተውሂድ ማለት ፦ አሏህን
በአምልኮት (ኢባዳን) መነጠል ማለት ነው፡፡

🍃 قول الله تعلى:
[ وعبدوٱ الله ولا تشركوا به،شَيٕاً].

[ አላህን ተገዙ በሱም ላይ አንዳችን እንዳታጋሩ(እንዳታሻርኩ)].

🍃 قول الله تعلى:
{ قل هو الله احد } [الإخلاص:١].

[ በል እርሱ አላህ አንድ ነው]

◾ መልእክተኞች በአጠቃላይ ወደዚሁ ተውሂድ ነው የተላኩት .
➡ አላህም ይላል

🍃 قول الله تعلى፡
{ولقد بعثنا فى كل أمة رسولا ان ٱعبدوا الله وجتنبو اطغوت} [النحل:٣٦].

➖[ በእርግጥም ልከናል በሁሉም ኡመቶች (ህዝቦች) ላይ መልእክተኛን አላህን እንዲገዙ እንዲርቁም ከአላህ ውጭ ማምለክን (ጣጉት)].

. ╔══════ ❁✿❁ ═══════╗
. የተውሂድ ክፍሎችስ ስንት ናቸው❓
. ╚══════ ❁✿❁ ═══════╝

🍃 التوحيد ينقسم الا القسمين.

1⃣ التوحيد الربوبية.
2⃣ التوحيد الألوهية.
3⃣ توحيد الأسماء والصفات.

. 📚ተውሂድ ለሶስት ይከፈላል፦
. 1 ተውሂድ አሩቡቢያ።
. 2 ተውሂድ ኡሉሂያ።
. 3 ተውሂድ አስማእ ወሲፋት።

. ┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈

o الدال على الخير كفاعله

👇 ምንጭ:-
👉🌐 https://t.me/Ibnu_Akil_Official_Channel/06
🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼

14 last posts shown.

775

subscribers
Channel statistics