Ibrahim Adem


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


ማንኛውም ሀሳብ እና አስተያዬት ሲኖራችሁ @IbrahimAdemC ላይ አጋሩን።

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


#ህንድና_ፓኪስታን_ጦርነት
===========================
✍️ ጦርነት በየትኛውም አይነት መልኩ ቢመጣ ምኑም አያምርም የቤቱ ፍርስራሽ፣ የህጻናት ለቅሶ፣ የእናቶች፣ በየደቂቃው ለራሳቸውም ለጎረቤታቸው እና ለማያውቁጥ ልጅ ሁሉ ሲደነግጡ፣ ሲሰጉ፣ ሲሳቀቁ፣ አዛውንቶች ሲደነግጡ፣ ወጣቱ በፖለቲካ ጥቅም ሚወዳቸውን እናቱን፣ ልጁን ፣ ሚስቱን እና ዘመድ አዝማዱን ጥሎ ሲሞት
ተስፋ ይጠፋል በሰፈር በሃገር በሰዎች ልብ በሙሉ ሃዘን ትካዜ በቀል ንዴት ብስጭት ሰላም ማጣት ይበራከታል ።


የሰላምን ውድነት የሚረዳው ጦርነት ላይ ያለ ነው።


#ህንድና_ፓኪስታን_ጦርነት

ሁለቱ ኒዩክሌር የታጠቁ ሃገራት – ህንድና ፓኪስታን ሲፈራ የነበረውን ጦርነት ጀምረዋል።
በሒንዱ ጽንፈኞች የምትመራው ህንድ በፓኪስታን ላይ 9 የአየር ላይ ድብደባዎችን በመፈፀም ጦርነቱን ጀምራዋለች። ፓኪስታን በበኩሏ የተወሰኑትን አክሽፋ አጸፋ በመስጠት ላይ ነች።

መነሻ ታሪኩ ሰፋና ወደ ኋላ የሚወስድ ስር የሰደደ ታሪክ ነው። በፊት ሁለቱም ሃገራት ባንግላዲሽን ጨምሮ አንድ ሃገር ነበሩ። ዋና መለያያቸው ኃይማኖት ነው። ሲከፈሉ መሃል ላይ የቀረችው ካሽሚር የኔ ናት በሚል በተደጋጋሚ ተጋጭተዋል። ፓኪስታን ከሙስሊሙ ዓለም ናት፤ ህንድ ከጽንፈኛና ከብት ከሆኑት ማጆሪቲ ሂንዱዎች ናት። ወራሪዋ እስራኤልም ከህንድ ጎን ነኝ ብላለች።

ድል ለፓኪስታን‼️ ሰላም ለዓለማችን‼️


قُل لَّا أَجِدُ فِي مَا أُوحِيَ إِلَيَّ مُحَرَّمًا عَلَى طَاعِمٍ يَطْعَمُهُ إِلَّا أَن يَكُونَ مَيْتَةً أَوْ دَمًا مَّسْفُوحًا أَوْ لَحْمَ خِنزِيرٍ فَإِنَّهُ رِجْسٌ أَوْ فِسْقًا أُهِلَّ لِغَيْرِ اللَّهِ بِهِ فَمَنِ اضْطُرَّ غَيْرَ بَاغٍ وَلَا عَادٍ فَإِنَّ رَبَّكَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ (145) [Al-An'am: 145]

* (ሙሐመድ ሆይ!) በላቸው፡- «ወደእኔ በተወረደው ውስጥ በክት ወይም ፈሳሽ ደም ወይም የአሳማ ስጋ እርሱ ርኩስ ነውና ወይም በአመጽ ከአላህ ስም ሌላ በእርሱ ላይ የተወሳበት ካልኾነ በስተቀር በሚመገበው ተመጋቢ ላይ እርም የኾነን ነገር አላገኝም፡፡ አመጸኛና ወሰን ያለፈ ሳይኾንም የተገደደ ሰው (ከተወሱት ቢበላ ኃጢአት የለበትም)፡፡ ጌታህ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡»


አላህ በሰዎች ጭንቅላት ላይ ብዙ ነገርን አስቀምጧል


አሰላሙ አለይኩም ያጀማዓ በዚህ ቻናል በቻልኩት መጠን እና ጥግ ሼር ማድረግ ያለብኝን ሃሳብ እንለዋወጣለን በእናንተ በኩል ያለውን @ibrahimAdemC በዚህ መላክ ትችላላችሁ

5 last posts shown.

76

subscribers
Channel statistics