#ይህንን_ያውቃሉ❓
የሦስቱ ዲያቆናት ምሳሌነት ምንድን ነው ?
ቅዳሴ ላይ እንደሚታወቀው ልዑካኑ ከሁለት እስከ ሃያ አራት ድርስ ሊደርሱ ይችላሉ
አምስቱ ልዑካን ማለት ሁለት ካህን ሦስት ዲያቆናት በአጠቃላይ የአምስቱ አማዕደ ምሥጢራት ምሳሌ ናቸው
ሦስቱ ዲያቆናት የየራሳቸው ምሳሌነት አላቸው
1. የዋና ዲያቆን (ሠራዒ )
ይህ ዲያቆን የቅዱስ እስጢፋኖስ ምሳሌ ነው
መጾር ወይም መስቀል ይዟ መቀደሱ ቅዱስ እስጢፋኖስ የተቀበለውን ሰማዕትነት ለማሰብ ነው
2. ተጨማሪ (ንፍቅ )
ዲያቆን ይህ ዲያቆን ደግሞ መጥመቀ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስ ምሳሌ ነው
ከፊት ከፊት እየቀደመ ካህናቱን መምራቱ ሊቀ ካህናት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከፊት ቀድሞ መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ጥርጊያውን መንገድን የማዘጋጀቱ
ይህ ዲያቆን መብራት ወይም ጠፋፍ የሚያዙ ከመስዋዕት ከማቅርብ አልፎ በዚህ ይመሰላል
3. ፍሬ ሰሞን (መጽሐፍ ገላጽ )
ይህ ዲያቆን የሐዋርያት አባቶቻችን ምሳሌ ነው እንዴት ቢሉ መጽሐፍ ይዞ በአራቱም አቅጣጫ ይዞራል ይህም
ሐዋርያት በአራቱ አቅጣጫ ወንጌልን የመስበካቸው ምሳሌ ነው።
https://t.me/tmhrtegeeze