💙#ስለማዕተብ ትንሽ እንማማር
#ማዕተብ
👉ማዕተብ ማለት ምልክት ማለት ነው ለተጠመቁ ክርስቲያኖች ሁሉ የክርስትና ሃይማኖት መታወቂያ ፣ ምልክት፣አርማ ነው።
#በኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ዘንድ ማዕተብ የተጀመረው በሃይማኖተ አበው በድርሳነ ያዕቆብ መረጃ መሠረት ከልደተ ክርስቶስ በኋላ #በአምስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን #በእስክንድርያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስተያን ሊቀጳጳስ በነበረው #ያዕቆብ ዘእልበረዲ ነው፡፡
መስቀል በክር በአንገት ላይ ማሰር የክርስቲያኖች #መለያ ሆኖ አንገትን ለሰይፍ ፣ ለመከራ እሰጣለሁ ማለት ነው።
#ዘዳ 68 #ምሳ 6፥20
#ማቴ 10፥38 #ማር 10፥2
#ሉቃ 14፥27
ግሩፑን ለመቀላቀል
@Orthodox_temhrt_Group
ቻናሉን ለመቀላቀል
@Orthodox_temhrt
@KEDEST1HOY1LEMGNILN