ኧረ አላህን እንፍራ!!
ወሬው ሁሉ ስለ ፖለቲካና ነብዩ ጥምብ ነው ስላሉት ዘረኝነት ሆነኮ!!
አትጠራጠር አማራውም ፣ ኦሮሞውም ትግሬውም ጉራጌውም ስልጤውም ሌላውም ዘር መጥፎና መልካም ሰው አለበት ፣ አማኝና ከሃዲን ይዟል ። የሱና ሰውን እንዳቀፈውም የቢድዐ ሰዎችን አዝሏል ። ታዲያ በጅምላ የወደድክና የጠላህ ግዜ ሚዛንህ አስነዋሪ ይሆናል ። ዳኝነትህም ከጃሂሊያ የተወረሰ የቂሎች ዳኝነት ሆኗል!!
ማንም ይሁን ማን የራሱን ዘርና ቋንቋ በመቆለል ሌሎችን ቁልቁል መመልከት የፈለገ ግዜ የጃሂሊያን አቋም እያራገበ መሆኑ ግልፅ ነው ።
ሞት ኢስላም ለገደለው ፣ ነብዩ ጥምብ ነው ላሉት ዘረኝነት! !
ካፊርም ቢሆን በዘሩና በቋንቋው ሊጠላና ሊጠቃ አይገባም!!