❤️💋💋
😍ምርጥ ምርጥ😍
የሴት ልጅ
❣❣እውነታዎች❣❣
➻1⃣ ሴቶች በተናደዱ ቁጥር ከሚያወሩት መጥፎ ንግግራቸው 90% ከልባቸው አይደለም
➻2⃣ ሴት እና ትምህርት አንድ ናቸው እውቀት እየጨመርክ በሄድክ ቁጥር ሁለቱንም ይበልጥ ትወዳለህ
➻3⃣ ሴት ልጅ ከታላቁ ወንዝ ማዶ የምትበቅል ጣፋጭ🍒 ፍሬ ናት ፍሬው ጣፋጭ ስለሆነ ብቻ ሁሉም ወንድ ወንዙን ለመሻገር መስዋዕትነት መክፈል አይችልም
➻4⃣ ሴት ልጅ ውሃ ናት አንተ ንቀህ ረግጠ ብትሄድ ሌላ የጠማው ሰው መጥቶ ይጣጠል
➻5⃣ሴት ልጅ ምላሷን እንጂ ልቧን በፍጥነት አትሰጥም አንዴ ከሰጠች ግን በፍጹም መልሳ ማውጣት አትችልም
➻6⃣ሴት ልጅ ለደስታም ለሃዘንም የቅርብ ናት እንዴ ልቧ ከተሰበረ ግን ለሁለቱም የሩቅ ናት
join us➻
@Official_Gallery