#መሲህ? ? ?
አይሁድ መሲሃችንን ናፍቀናል በማለት ላይ ናቸው ።
በኒውዮርክ ሪከርድ የሰበረ ከመላው ዓለም የተሰባሰቡ ከስድስት ሺህ አምስት መቶ በላይ የአይሁድ ራባዎች ተሰባበዋል።
አለማችን ላይ ሰላም ያሰፍን ዘንድ እንሻለን ፤ በማለት ፀሎት አድርሰው ለቀጣይ ዓመት በእየሩሳሌም ለመሰባሰብ ቀጠሮ ይዘዋል ።
እንዳንድ የስነ_ፍፅምት ተንታኞች እንደሚሉት ከሆነ ፤ይህ መሰባሰባቸው የቤተ መቅደሱን ጉዳይ ወደ ፍፃሜው እንደሚያደርሰው እምነታቸውን አስቀምጠዋል።
ህዝበ እስራኤል ዛሬ ምንም አይነት ሕይወት ውስጥ ቢሆኑም እግዚአብሔር ወደር የለሽ ፍቅሩን የሚያሳይባቸው የቃልኪዳን ሕዝቦች ናቸው ።
በተገባላቸውም ተስፋ መሰረት በንስሃ የአምላካቸውን ፊት የሚያዩበትት ጊዜም እሩቅ አይደለም ።ለእኛ ግን መልዕክቱ ግልጽ ነው ።
“እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፥”
— ማቴዎስ 24፥15
#NEW_Alert‼️ ውድ ወገኖቼ ሆይ እባካችሁ ወደ ሰማይ የምንነጠቅበት ቀኑ ቀርቧልና ንስሀ ገብተን እንዘጋጅ።
#የጥፋት_እርኩሰት
#ሃሳዊው_መሲህ
@CHRSTIAN_NEWS
የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ ።
SHARE ንጥቀት_አለ !
‼️ SHARE/@RAPTURE_TUBE
‼️ SHARE/@RAPTURE_FAMILY