Forward from: 🔰 ʝσкєя_ℓσνє 🔰
❤️🍁🌹❤️🍁🌹❤️🍁🌹❤️🍁
በፍቅርሽ መክነፌ ያንስሻል ወይ ላንቺ
አንድም ሳይበግርሽ እኔን መርጠሽ አንቺ
ልቧ ባይረጋላት ቢረበሽ መንፈሷ
ከሆዷ እንዳልወጣ ሰስታኝ ነፍሷ
ያከበርኩት ፍቅር ካሰኝ ደግሞ በሷ
❤️🌹🍁🌹❤️🍁🌹❤️🍁🌹❤️
በፍቅርሽ መክነፌ ያንስሻል ወይ ላንቺ
አንድም ሳይበግርሽ እኔን መርጠሽ አንቺ
ልቧ ባይረጋላት ቢረበሽ መንፈሷ
ከሆዷ እንዳልወጣ ሰስታኝ ነፍሷ
ያከበርኩት ፍቅር ካሰኝ ደግሞ በሷ
❤️🌹🍁🌹❤️🍁🌹❤️🍁🌹❤️