Sky Sports™🇪🇺


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified



Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


🌼ገባ ገባ ገባ 2017 ገባ። 🎉🎉🎉
ለሁላችንም በዓሉ የሰላም የጤና የደስታ ዓመት ያድርግልን።
ፈጣሪ የስኬት ዓመት ያድርግልን።
መልካም በዓል።


አኬ ለሲቲ ከፈረመበት ቀን ጀምሮ 30 የሚሆኑ ግጥሚያዎች በ 'HAMSTRING' ጉዳት ምክንያት አምልጦታል።

ያሁንም እንደዛ ነው ሚመስለው...

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2


አርሰናል በሰሜን ለንደን ደርቢ ሁለተኛ ማልያውን እንደሚጠቀም አሳውቋል

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2


🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌻2017🌻መልካም🌻አዲስ አመት🌻

            🌻🌻🌻
     መልካም🌻አዲስዓ መት
  መልካም🌻     አ🌻ዲ🌻ስ
መልካም 🌻        ዓ🌻መ🌻ት
ለወዳጄ 🌻          ዓ🌻መ🌻ት
🌻🌻🌻🌻        አ🌻ዲ🌻ስ
                         ዓ🌻መ🌻ት
                       አ🌻ዲ🌻ስ
                     አ🌻ዲ🌻ስ
                   ዓ🌻መ🌻ት
                 አ🌻ዲ🌻ስ
            ዓ🌻መ🌻ት
        አ🌻ዲ🌻ስ
      ዓ🌻መ🌻ት
   አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት               🌻🌻🌻🌻
🌻መ🌻ል 🌻ካ🌻ም🌻🌻🌻🌻
🌻አ🌻ዲ🌻ስ🌻ዓ🌻መ🌻ት 🌻

            🌻   🌻   🌻
      🌻መል🌻🌻🌻ካም🌻
  አ🌻ዲ🌻ስ          ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ            ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ            ዓ🌻መ🌻ት
  አ🌻ዲ🌻ስ          ዓ🌻መ🌻ት
       🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻
             🌻  🌻  🌻

                    
                🌻🌻አዲስ
           🌻🌻🌻አመት
        🌻🌻መ🌻ልካም
   🌻🌻አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
  🌻መልካም  🌻 አዲስዓመት
  🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
   አዲስዓመት🌻ለወዳጄ🌻🌻
  🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

🌺 ይ🌻ህ🌻🌻አ🌻መ🌻ት🌻🌼
የ🌻ሰ🌻ላ🌻ም🌻🌻አመት🌻🌷
የ🌻ፍ🌻ቅ🌻ር 🌻🌻አመት🌻🌷
                               የ🌻ሞገስ 🌻          
                             የ🌻ክብር  🌻        
                            የ🌻ሹመት🌻
                           የ🌻ታላቅነት🌻        
                            🌻ዓመት 🌼
              🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌷🌹🥀
              🌻ይ🥀ሁ🌹ን🌷ላ🌼ች🌹ሁ 🌾  
               🌻🥀 🌼    🥀🌹🌺   🌷         
                        🌻የበረከት 🌻
                       🌻የሹመት 🌻
                      🌻የምርቃት 🌻
                     🌻የመግዛት 🌻
                    🌻የከፍታ 🌷🌻
                    🌻ዓመት 🌷🌻
                    🌻 ይሁን 🌻🌻
                   🌻🌻🌻🌻🌻
                   🌻🌻🌼🌼🌼

🇪🇹ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት 🙏 🕊🌻🌻
🌻🌻🌻  ያሰብነው የሚሳካበት          🌻🌻
🌻🌻🌻                                         🌻🌻
🌻የካሳ🌻የሰላም🌻የጤና🌻የበረከት🌻🌻
🌻🌹⁣🌾ዓመት 💐🌷ይሁንልን።🌻🕊🌻🌻


🌼@Sky_Sports2🌼
🌼@Sky_Sports2🌼
🌼@Sky_Sports2🌼


🌼🌼🌼🌼


ማን ያሸንፋል ???
Poll
  •   ጀርመን
  •   አቻ
  •   ኔዘርላንድ
10 votes


ሰበር

ቼልሲዎች ስታምፎርድ ብሪጅን በመልቀቅ ወደ ኤርልስ ኮርት ወደተሰኘ ስቴዲዮም በግዜያዊነት ለማቅናት ዝግጅት እያረጉ ይገኛሉ።

ቼልሲዎች ስታምፎርድ ብሪጅን የሚለቁበት ምክንያትም አሁን ያለውን የሜዳውን ሰዉ የመያዝ ቁጥር ከ42,000 ተመልካች ከፍ ለማድረግ ነው።

[GUARDIAN SPORT]

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2


🚨 🚨𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐂𝐈𝐀𝐋: ማንቸስተር ዩናይትድ፣ ትራፎርድ ካውንስል እና የታላቁ የማንቸስተር ጥምር ባለስልጣን (ጂኤምሲኤ) የትራፎርድ ዋርፍሳይድ አካባቢን የእድገት እና የመልሶ ማቋቋም እድሎችን ከፍ ለማድረግ ስልታዊ አጋርነት ፈጥረዋል።

የተግባር ሃይሉ ሊቀመንበር ሎርድ ኮ “የዚህ አንድ ጊዜ-ትውልድ ፕሮጀክት አላማ ለሰሜን እንግሊዝ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም ማሳደግ ብቻ ሳይሆን ይህ ሰፊ ማህበረሰብን እንደሚያመጣም ማረጋገጥ ነው።

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2


ከሀገራት ጨዋታዎች መልስ የመድፈኞቹ ሁለት ተከታታይ የሜዳ ውጪ ተጫዋቾች ከቶተንሀም እና ከማንቸስተር ሲቲ ናቸው ።

በነዚህ ጨዋታዎች ላይ አርሰናሎች ቁልፍ ተጫዋቾቻቸውን የሚያጡ ይሆናል ።

◉ ራይስ
◉ ሜሪኖ
◉ ኦዴጋርድ
◉ ካላፊዮሪ

አርቴታ እና አርሰናል ከባድ ፈተና ይጠብቃቸዋል። 👀

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2


በሚኒስቴር መ/ቤቱ፣በዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ እና በኦሎምፒክ ኮሚቴ አባላት ላይ ክስ ተመሠረተ!

በሀገሪቱ ተመዝግበው የሚገኙ ብሄራዊ ፌዴሬሽኖችና የታዋቂ አትሌቶች ህጋዊ ወኪል ጠበቆች በቀን 6/12/16 እና በ15/12/16 ዓ.ም ለኢ.ፊ.ድ.ሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የቅሬታ አቤቱታ ማቅረባቸው ይታወሳል።


የብሄራዊ ፌዴሬሽኖችና የታዋቂ አትሌቶች ህጋዊ ወኪል ጠበቆች ከላይ በተገለፀው መሠረት ከህግና ስርዓት ውጪ በሆነ መንገድ በተፈፀሙ ተግባራት ላይ ተገቢው አስተዳደራዊ እና ህጋዊ እርምጃ በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ሥ/አ ቦርድ አባላትና በፕሬዝዳንቱ ዶ/ር አሸብር ላይ እንዲወሠድ በማለት ከአንድም ሁለት ጊዜ የህግ ሂደቱን በጠበቀ መልኩ የቅሬታ አቤቱታ በማቅረብና የአምስት ቀናት ቀነ-ገደብ ቢያስቀምጡም ጥያቄ የቀረበለት ሚኒስቴር መ/ቤቱ ጆሮ ዳባ ልበስ በማለት ምላሽ ሳይሠጥ ቆይታል።


እንደ ሀትሪክ ታማኝ የመረጃ ምንጮች ከሆነ በሶስት የህግ ባለሙያተኞች ማለትም የህግ አማካሪና በማናቸውም ፍ/ቤት ጠበቃ አቶ ጳውሎስ ተሠማ ኢላላ፣የህግ አማካሪና ጠበቃ አቶ ኃይሉ ሞላ ደምሴ እና በማናቸውም የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ጠበቃና  የሕግ አማካሪ አያሌው ቢታኔ መንዛ አማካይነት  ለኢ.ፊ.ድ.ሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የቅሬታ አቤቱታ አቅርበው ካስቀመጡት የአምስት ቀናት የጊዜ ቀነ ገደብ በላይ ተጨማሪ ጊዜን ጨምረው በመስጠት ተስፋ ሳይቆርጡ ምላሽ ለማግኘት ቢጠባበቁም ሚኒስቴር መ/ቤቱ ለቀረበለት ህጋዊ ጥያቄ ምላሽ ሳይሠጥ ዝምታን መርጦ መቆየትን መርጧል።

via ሀትሪክ ስፖርት

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች...!

🌍 በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

10:00 | ጋቦን ከ መካከለኛው ምስራቅ
10:00 | ደቡብ ሱዳን ከ ደቡብ አፍሪካ
10:00 | ሩዋንዳ ከ ናይጀሪያ
10:00 | ቦትስዋና ከ ግብፅ
10:00 | ኢስዋቲኒ ከማላዊ
10:00 | ሞዛምቢክ ከ ጊኒ ቢሳው
01:00 | ላይቤሪያ ከ አልጄሪያ
01:00 | ዙምባብዌ ከ ካሜሮን
01:00 | ናሚቢያ ከ ኬኒያ
01:00 | ጊኒ ከ ታንዛኒያ
04:00 | ቻድ ከ አይቮሪ ኮስት
04:00 | ቤኒን ከ ሊቢያ
04:00 | ቡርኪናፋሶ ከ ማላዊ
04:00 | ኬፕ ቨርድ ከ ሞሪታኒያ
04:00 | ዛምቢያ ከ ሴራሊዮን

🌎 በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ፡

01:00 | ላቲቪያ ከ ፋሮ አይስላንድ
03:45 | ሰሜን መቄዶንያ ከ አርሜኒያ
03:45 | አንዶራ ከ ማልታ
03:45 | ቼክ ሪፐብሊክ ከ ዩክሬን
03:45 | አልባኒያ ከ ጆርጂያ
03:45 | አየርላንድ ከ ግሪክ
03:45 | ሀንጋሪ ከ ቦሲኒያ
03:45 | ኔዘርላንድ ከ ጀርመን
03:45 | እንግሊዝ ከ ፊንላንድ

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2


ኦዴጋርድ (ጉዳት) ❌
ራይስ (ቅጣት) ❌
ሜሪኖ (ጉዳት) ❌

የእሁዱ የሰሜን ለንደን ደርቢ የሚያመልጣቸው የአርሰናል ተጫዋቾች

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2


🚨🇩🇪 የባየርን ፕሬዝዳንት ሀይነር በጁን 2026 የሚያጠናቅቀው የጀማል ሙሲያላ ኮንትራት "እሱ በተቻለ መጠን እሱን ለማቆየት ሁሉንም ነገር መሞከር እንፈልጋለን"


"በእኔ አስተያየት, እሱ ሁለተኛው ቶማስ ሙለር ሊሆን ይችላል."


"ለሚቀጥሉት 20 ዓመታት እዚህ ሊቆይ ይችላል"

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2


የማን ሲቲው ተጫዋች ጃክ ግሪሊሽ በዛሬው እለት 29ኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል።

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች !

🌍 በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

ቡሩንዲ 0-1 ሴኔጋል
ኢኳቶሪያል ጊኒ 2-2 ቶጎ
ኒጀር 1-1 ጋና
ማዳጋስካር 1-1 ኮሞሮስ
ኡጋንዳ 2-0 ኮንጎ
ሌሴቶ 0-1 ሞሮኮ
አንጎላ 2-1 ሱዳን
ኢትዮጵያ 0-2 ዴሞክራቲክ ኮንጎ

🇪🇺 በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ

ፈረንሳይ 2-0 ቤልጀም
እስራኤል 1-2 ጣሊያን
ቱርክ 3-1 አይስላንድ

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2


ማን ያሸንፋል?
Poll
  •   ኢትዮጵያ ❤️
  •   አቻ
  •   DR ኮንጎ
14 votes


Warra comeback from St.George ! 🔥

ለሸገር ደርቢ የሁለቱ ቡድን አባላት ወደ አሜሪካ ካቀኑ በኋላ ተጫዋቾች እና የቡድን አባላቶች መጥፋታቸው የቀጠሉ ሲሆን ኢትዮጵያ ቡና ከመጀመሪያውም ጀምሮ ብዙ ተጫዋቾች የጠፉበት ክለብ የነበረ ቢሆንም በአሁኑ ሰአት ግን የቅዱስ ጊዮርጊስ የጠፉት ተጫዋቾች ብዛት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር እኩል ሆኗል ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ - 5
ኢትዮጵያ ቡና - 5

አጃኢብ ነው 😅

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2


የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋች የሆነው አሸናፊ ሞሼ በአሜሪካ ከተደረገው የትላንቱ የሸገር ደርቢ ከጨዋታ በኋላ ከቡድኑ ተነጥሎ ከሆቴል መጥፋቱ ታውቋል።

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2


OFFCIEL📲

ማቲዮ ኮቫቺች ቼልሲ ላይ ያስቆጠረው ጎል የ ሲቲ የወሩ ምርጥ ጎል ተብሎ ተመርጧል

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2


ራሂም ስተርሊንግ (29) የፕሪምየር ሊግ ሪከርድ

👕 379 ጨዋታዎች
⚽ 123 ጎሎች
🎯 062 አሲስቶች

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2


የ 12 ክፍል ትፈታኝ የነበራቹ በቻናላችን አላቹ ?

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2

20 last posts shown.