90 MIN ስፖርት በኢትዮጵያ™


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
༆ ለማስታውቂያ ስራ
@Badboyiq123
@Leo_Dagim
@min_etopia_advert_bot
⓽⓪-Ⓜ️ⒾⓃ-ስፖርት በኢትዮጵያ| ⓶⓪⓶⓸

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


📉 || ነገ ሞ ሳላህ ጎል የሚያስቆጥር ከሆነ ማንችስተር ዩናይትድ ላይ በኦልድትራፎርድ በተደረጉ አራት ተከታታይ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች ያደርገዋል።💥

@Sport_90min_et
@Sport_90min_et


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 | የ Sofascore የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11 አሰላለፍ !

@Sport_90min_et
@Sport_90min_et


BROKEN HEART ካልሆንክ እንዳትገባ ደብሮህ ትወጣለህ ከሆንክ ግን እንዳያመልጥህ
ምንም አልልም ገብተህ እየው❣

@SEMILE_QUOTES
@SEMILE_QUOTES


❤️ድንግል እኮ ነኝ💋
በጣም አስገራሚና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ታሪኩን አሁኑ ክፍል 1 የሚለውን ነክተው ያንብቡት።👇👇


በዘንድሮው የውድድር ዘመን ለሊቨርፑል በሁሉም ውድድር የሊቨርፑል በረኛ የሆኑት ብራዚላዊው አሊሰን ቤከር እና አየርላንዳዊው ካኦሚን ከለኸር የጀመሩት የጨዋታ ብዛት (24) እኩል ነው።

Insane Year For Kelleher💪

@Sport_90min_et
@Sport_90min_et


የማንችስተር ሲቲው አማካኝ ሮድሪ ከማንችስተር ዩናይትዱ አማካኝ ካሴሚሮ ጋር ያለው ቁጥራዊ መረጃ በንፅፅር (per90) ....

(Squawka)

@Sport_90min_et
@Sport_90min_et


ሮድሪ እና ዴክላን ራይስ ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ

(Squawka)

@Sport_90min_et
@Sport_90min_et


💋ስልም ሰውች ለኔ የሚሆንልኝ ባለ
እፈልጋለው ስል ሆን በውስጥ
አዉሩኝ ❤

Fast promotion @sm_ith_0


በ ዉስጥ አዉሩኝ 💋💋👀


ኮል ፓልመር ከ ሳሙኤል ኤቶ በመቀጠል ማን ዩናይትድ ላይ ሃትሪክ የሰራ በታሪክ 2ተኛው የቼልሲ ተጫዋች ነው።

@Sport_90min_et
@Sport_90min_et


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ክርስታል ፓላስ ከ ማንችስተር ሲቲ
11:00 | አስቶን ቪላ ከ ብሬንትፎርድ
11:00 | ኤቨርተን ከ ብርንሌይ
11:00 | ፉልሃም ከ ኒውካስትል
11:00 | ሉተን ከ በርንማውዝ
11:00 | ወልቭስ ከ ዌስትሃም
01:30 | ብራይተን ከ አርሰናል

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | መቻል ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
01:00 | ባህርዳር ከተማ ከ ሻሸመኔ ከተማ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 | ሌንስ ከ ሌቨሬ
04:00 | ፒኤስጂ ከ ክሎምነት

🇩🇪በጀርመኝ ቡንደስልጋ

10:30 | ኮለን ከ ቦቹም
10:30 | ፍራይበርግ ከ RB ሌፕዝግ
10:30 | ሃይደርናየም ከ ባየር ሙኒክ
10:30 | ሜንዝ ከ ዳርምስታድት
10:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ባየር ሌቨርኩሰን
01:30 | ዶርትሙንድ ከ ስቱትጋርት

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

10:00 | ኤሲ ሚላን ከ ሊቼ
01:00 | ሮማ ከ ላዚዮ
03:45 | ኢምፖሊ ከ ቶሪኖ

🇪🇸በስፔን ኮፓ ዴ ላሬ

05:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ማሎርካ

🇺🇸በአሜሪካ ሜጀር ሊግ

ለሊት 08:30 | ኢንተር ማያሚ ከ ኮሎራዶ ራፒድስ

@Sport_90min_et
@Sport_90min_et


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና 3-2 ሀዋሳ ከተማ
ፋሲል ከነማ 1-2 ድሬደዋ ከተማ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሊል 3-1 ማርሴ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስልጋ

ፍርስንክፈርት 1-1 ወርደር ብሬመን

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ሳለርትና 2-2 ሳሱሎ

@Sport_90min_et
@Sport_90min_et


አሌክሲስ ማክ አሊስተር ከስቲቨን ጄራርድ 2013ቱ በኃላ በስድስት ተከታታይ ጨዋታዎች ጎል ያስቆጠረ ወይም አሲስት ያደረገ የመጀመሪያው የሊቨርፑል አማካይ ነው። 🤝

@Sport_90min_et
@Sport_90min_et


የ ቼልሲውአማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ከምሽቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የቀድሞ የቡድን አጋሩን ማውንትን ያልተገባ ነገር ተናገሯል ሲሉ አንዳንድ የመረጃ ምንጭች እየዘገቡ ይገኛሉ ::

@Sport_90min_et
@Sport_90min_et


🇦🇷 Garnacho ✖️ Mainoo 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

@Sport_90min_et
@Sport_90min_et


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ከ31ኛ ሳምንት በውሃላ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰምጠረዥ፦

የምትደግፉት ክለብ ስንተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል?

@Sport_90min_et
@Sport_90min_et


የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ማን እንዲያሸንፍ ትፈልጋለህ?

🗣️ ሪዮ ፈርዲናንድ፡ "እውነት ለመናገር እኔ አንዳቸውም [ሊቨርፑል፣ አርሰናል፣ ማን ሲቲ] እንዲያሸንፉ አልፈልግም።"

@Sport_90min_et
@Sport_90min_et


ማንችስተር ዩናይትድ በማታው ጨዋታ በጉዳት ኢቫንስን እና ቫራንን አጥቷል።

አሁን ላይ የማንችስተር ዩናይትድ የተጎዱ ተከላካዮች:-

ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ
ጆኒ ኢቫንስ
ራፋኤል ቫራን
ቪክቶር ሊንደሎፍ
ሉክ ሻው
ታይለር ማላሲያ

@Sport_90min_et
@Sport_90min_et


የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን !

[WHO SCORED] 📊

@Sport_90min_et
@Sport_90min_et


በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች በ 2024 ብዙ ኳስ ወደ ግብ የተሞከረበት ክለብ ማን ዩናይትድ ነው።

225 ጊዜ ወደ ግብ ኳስ ተሞክሮበታል።

@Sport_90min_et
@Sport_90min_et

20 last posts shown.

1 625

subscribers
Channel statistics