Forward from: Paŋda bot
Eman፡ ቆንጆ ነኝ ?
Melik፡ አይደለሽም።
Eman፡ እሺ ትወደኛለህ ?
Melik፡ አልወድሽም።
Eman፡ ትፈልገኛለህ ?
Melik፡ አልፈልግሽም።
Eman: በአእምሮህ ግን ውልብ እላለሁ?
Melik፡ አትይም።
Eman፡ እሺ ትቼህ ብሄድ ታለቅሳለህ ?
Melik፡ አላለቅስም።
Eman፡ ምንም ነገር አታደርግልኝም?
Melik፡ አላደርግም።
Eman፡ ከአንተና ከእኔ ህይወት ምረጥ
Melik፡ የኔን።
Eman: ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች ሄደች ፡፡
Melik: ተከተላትሎ ያዝ አደረጋት……👉የማልወድሽ ስለማፈቅርሽ ነዉ ፡፡
👉የማልፈልግሽ ስለምታስፈልጊኝ ነው።
👉ቆንጆ ያልሆንሽበት ምክንያት "በጣም ቆንጆ" ስለሆንሽ ነዉ፡፡
👉በአእምሮየ ውልብ ብለሽ ማታውቂው ሁሌም አእምሮየ ውስጥ ስለሆንሽ ነዉ፡፡
👉ትተሽኝ ብትሄጂ የማላለቅሰዉ ቀድሜሽ ስለምሞት ነዉ፡፡
👉ምንም ነገር የማላደርግልሽ ሁሉንም ነገር ላንቺ ስለማደርግ ነዉ፡፡
👉ከአንቺ ህይወት ይልቅ የኔን ህይወት የመረጥኩት ህይወቴ አንቺ ስለሆንሽ ነዉ፡፡
Owwww❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭