Entrepreneurs


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


ይህ የ Entrepreneurs ቤት ነው።

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Gm fam✌️

ስራ ለመጀመር ስንት ብር አልያም $ ያስፈልጋል?

ይህ የኔ የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነበር በተለይ በ Online ስራ በጥቂቱም ይሁን በትልቁ ገቢ ለማግኘት በጣም ብር አስቀድሞ ማግኘት የግድ ይመስለኝ ነበር🙈 But now that ጊዜ አልፎአል😁 እናንተም እንደኔ እንዳትሆኑ አንዳንድ ምክር ቢጤ ጣል እናድርግ።

ከዜሮ Capital ስራ መጀመር ይቻላል it isn't about how much you invest it is about how you create or think🔥 የምር Skill ካላቹ አልያም እጃቹ ላይ ሰዎች የሚፈልጉት ነገር ካለ ያለ ምንም Investment መጀመርያ በትንሹ Earn ማድረግ ትችላላቹ😎 the investment Part ያላቹን Product አልያም Service ለማስፋፋት ስታስቡ ቀጥሎ የሚመጣ Part ነው...

Continues...

©®Entrepreneurs

@UtopiaB7


A business is an organization that produces and sells goods or services to a community in exchange for money, with the goal of making a profit.

አጭር እና ግልፅ ነው Business Owners ወይ እቃ ይሸጣሉ ወይ Service Provide ያደርጋሉ አልያም ይደልላሉ ብቻ በየትኛውም Means Profit የሚያመጣን ነገር ለመያዝ ይጥራሉ

ከዚህች Simple Definition ግን እንደ Elon Musk, Jeff bezoz, warren buffet, Bilgets ያሉ Multi Billionaires ፈርተዋል።

✔️በአጭሩ በ Utopia Business Class ስለ Business የምናውቀውን አንድ በአንድ እንዳስሳለን የማናውቀውንም ከሚያውቁት እንጠይቃለን።

✔️የ Business Owners Journey ይዳሳል✌️

✔️በእርግጠኝነት ከእኛ ጋር ከቆያቹ ትንሽም ትሁን ትልቅ የራሳቹን ነገር መጀመራቹ አይቀርም።

ስለ Business ብቻ የምናወራበት አዲሱ ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉን😊 ስለ Business Pasionated ያልሆናቹ it is not your Business ፍላጎቱ ያላቹ ለመማር ዝግጁ የሆናቹ ብቻ ተቀላቀሉን።

Join Us

@UtopiaB7 @UtopiaB7 @UtopiaB7 @UtopiaB7 @UtopiaB7

2 last posts shown.