Forward from: Ńaolls Quøtes & fun faċts
አፍሪ ኸልዝ ቴሌቪዥን ከ አዲስ አበባ መስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት እና ከ አ.አ ት/ቢሮ ጋር በመተባበር ወደሚያዘጋጀዉ ''ትምህርት በቤቴ'' የቴሌቪዥን ፕሮግራም በሰላም መጣችሁ።እናንተ እራሳችሁን ጠብቁልን እኛ እቤታችሁ ድረስ መተናል!!!
ጠዋት 3:00 - 6:30
ከሰአት 8:00 - 9:30
በናይል ሳት ፍሪኮንሲ -11595
ፖላራይዜሽን - ቨርቲካል
ሲምቦል ሬት -27500
እንድትከታተሉን እና አጓጊ ሽልማቶች እንዲሸለሙ ተጋብዘዋል።ላልደረሰዉ ተማሪ እንዲዳረስ ለጓደኞቻችሁ share አርጉላቸዉ
@makisha16
ጠዋት 3:00 - 6:30
ከሰአት 8:00 - 9:30
በናይል ሳት ፍሪኮንሲ -11595
ፖላራይዜሽን - ቨርቲካል
ሲምቦል ሬት -27500
እንድትከታተሉን እና አጓጊ ሽልማቶች እንዲሸለሙ ተጋብዘዋል።ላልደረሰዉ ተማሪ እንዲዳረስ ለጓደኞቻችሁ share አርጉላቸዉ
@makisha16