Forward from: ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
📚 ከሰላት በኋላ ዱዐ ማድረግ
🗳حكم الدعاء بعد الصلاة
السؤال: بعض الناس في صلاة الفرض يرفعون أيديهم بعد الدعاء فما رأيكم؟
🎤 በሸኽ ሷሊህ አልዑሰይሚን ረህመቱላሂ አለይሂ
📌ጥያቄ: አንዳንድ ቦታዎች ላይ ከፈርድ ሰላት በኋላ ሰጋጆች ለዱዐ እጃቸውን ያነሳሉ። ይህ እንዴት ይታያል?
الجواب:
الدعاء بعد الصلاة ليس بسنة، لأن الله تعالى قال: فَإِذَا قَضَيْتُمُ الصَّلاةَ فَاذْكُرُوا اللَّهَ [النساء:103] إلا في حالة واحدة وهي صلاة الاستخارة؛ لأن صلاة الاستخارة قال فيها النبي ﷺ:
(إذا هم أحدكم بأمر فليصل ركعتين ثم ليدعو) فجعل الدعاء بعد صلاة الركعتين، أما ما سواها من الصلوات فليس من السنة أن يدعو سواءً رفع يديه أم لم يرفع، وسواءً في الفريضة أو في النافلة؛ لأن الله أمر بذكره بعد انتهاء الصلاة، فقال سبحانه وتعالى:
فَإِذَا قَضَيْتُمُ الصَّلاةَ فَاذْكُرُوا اللَّهَ [النساء:103]، وقال في سورة الجمعة: فَإِذَا قُضِيَتِ الصَّلاةُ فَانْتَشِرُوا فِي الْأَرْضِ وَابْتَغُوا مِنْ فَضْلِ اللَّهِ [الجمعة:10]. وإنما يقال للإنسان: إذا كنت تريد أن تسأل الله شيئاً فادعو الله قبل أن تسلم؛ لوجهين:الوجه الأول: أن هذا هو الذي أمر به الرسول ﷺ، فقال في التشهد: (إذا فرغ فليتخير من الدعاء ما شاء).ثانياً: أنك إذا كنت في الصلاة فإنك تناجي ربك، وإذا سلمت انتهت المناجاة، فهل الأفضل: أن تسأل الله في حال مناجاتك إياه، أو بعد انصرافك من المناجاة؟ الجواب: الأول، تدعو وأنت تناجي ربك.
📌ምላሽ፦ ከሰላት በኋላ ዱዐ ነብያዊ ሱና አይደለም። አላህም በቁርአኑ
فَإِذَا قَضَيْتُمُ الصَّلاةَ فَاذْكُرُوا اللَّهَ [النساء:103]
«ሰላትን ባጠናቀቃችሁም ግዜ አላህን አስታውሱ» ነው ያለው። ከሰላት በኋላ ዱዐ ሱና የሚሆነው በአንድ አጋጣሚ ብቻ ነው። እሱም ከሰላተል ኢስቲኻራ በኋላ ነው። ሰላተል ኢስቲኻራን አስመልክቶ ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋልና « አንዳችሁ በአንድ ጉዳይ በተጨነቀ ግዜ ሁለት ረከዐ ይስገድ ከዛም ዱዐ ያድርግ» አሉ። ዱዐን ከሁለቱ ረከዐ ሰላት በኋላ አዘዙ። ግን ከዚህች ሰላት ውጪ ያለን ሰላት አገባዶ ዱዐ ማስከተል ሱና አይደለም። እጁን አንስቶም ይሁን ሳያነሳ፣ ከፈርድ ሰላት ኋላም ይሁን ከሱና። አላህም ያዘዘን እርሱን በማስታወስ (በዚክር) ነው።

«ሰላትን ባገባደዳችሁም ግዜ አላህን አስታውሱ» ብሎ። በሱረቱል ጁሙዐህ ደግሞ
فَإِذَا قُضِيَتِ الصَّلاةُ فَانْتَشِرُوا فِي الْأَرْضِ وَابْتَغُوا مِنْ فَضْلِ اللَّهِ [الجمعة:10]
«ሰላትም በተጠናቀቀች ግዜ በምድር ላይ ተበተኑ: የአላህ ችሮታንም ፈልጉ» ብሏል። ዱዓ ማድረግ የፈለ ሰው ከሶላት ሳይወጣ [ ሳያሰላምት በፊት] ማድረግ ነው ያለበት አንደኛው ነብዩ በዚህ ስላዘሁ ሁለተኛው ደግሞ ወደ አላህ ይበልጥ ቅርብ የምትሆነው ሶላት ዉስጥ በሆንክበት ሰዓት ነው ...
لقاء الباب المفتوح [82] )
للشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله
‼️ ይህ ተግባር አብዛኛው ሰው ጋር የተሰራጨ ልማድ ሲሆን ከሱና ግን መሰረት የሌለው ተግባር ነው በመረጃ እንዳያችሁት ሱናን መከተን ደግሞ ስኬት ነው።
لَّقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللَّهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ لِّمَن كَانَ يَرْجُو اللَّهَ وَالْيَوْمَ الْآخِرَ وَذَكَرَ اللَّهَ كَثِيرًا
“ለእናንተ አላህንና የመጨረሻውን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰው፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ በአላህ መልዕክተኛ መልካም መከተል አልላችሁ።”
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFaOLjuXBx2AmmfdOw