Forward from: Tech +(ET)
#Gps
እንዴት ስልካቹ ያላቹበትን ቦታ ሊያዉቅ እንደሚችል አስባቹ ታዉቃላቹ? በጠፈር ላይ ከ30 በላይ የGps ሳተላይቶች ያሉ ሲሆን እነዚህ ሳተላይቶች የተለያዩ ሲግናሎችን ወደ ምድር ይልካሉ እናንተም ያላቹበትን ቦታ ለማወቅ የስልካቹን Location በምታበሩበት ሰአት ስልካቹ በአካባቢያቹ የተላኩትን 3 ወይም ከዛ በላይ ሲግናሎች ይሰበስባል ፣ እነዚህም ሲግናሎች የተላኩበትን ሳተላይት exact Location እና መቼ እንደተላኩ የሚይዙ ስለሆነ ስልካቹ እነዛን ሲግናሎች በመጠቀም በሳተላይቶቹ መካከል ያለዉን ርቀትና ሲግናሎች የተላኩበትን ሰአት Triangulation የሚባል Calculation በመጠቀም Exact Location ሊያዉቅ ይችላል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic