Pic Queen


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Only yabede pic please join and share
@Aaaaalovel
@Aaaaalovel

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter




ማር፣ፌጦ፣ጤና አዳም፣ነጭ ሽንኩርት አንድ ላይ አርጋችሁ አማትባችሁ ውሰዱ
መልእክቱ ከገዳም አባቶች ነው የተላለፈው ይህ መረጃ የደረሰው ሁሉ
ሼር አረጉ እኔስ ግዴታዬን ተወጥቻለው
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነበት ግን ይፈረድበታል




#Mebruk






#yodi


#nba


Forward from: MuseHabeshawi🤟👑
Code 08
Lovely
Join and view,share
@Mussehabeshawi
@Mussehabeshawi


#Lidu




መላዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ ወንድም እህቶቼ ከ ደብረ ሊባኖስ ገዳም የተላከ መልክት አለ ከ ምህዳረ ፀሎት በሁአላ የታያቸቸዉን መልክት ልከዋል አባቶቻችን. ነጭ ሽንኩርት ለብቻው ይፈጫል . ፌጦም ለብቻዉ ይፈጫል. ጤናዳም ለብቻዉ ..... ከዛ በማር 3ቱንም ለዉሶ መዋጥ አሁን ከመጣዉ ወረርሺኝ በሽታ ያድናል ላልሰሙ አሰሙ ወገኖቼ ህዝባችንን እንታደጋት ፈጣሪ ይማረን አደራ ለሰዉ አስተላልፉ


ለኮሮና መድሐኒት
👉 ጤና አዳም
👉 ፌጦ
👉 ነጭ ሽንኩርት
👉 ማር
እነዚህን መጨቅጨቅ በአንድ ላይ

ከዛ በሥላሴ ስም በመባረክ 1 ማንኪያ መውሰድ

ዛሬውኑ 07/06/12 አደራ አደራ

✟✟ ባህታዊ አባት ያሉት ነው✟✟

👍👍 Please share it for your freinds


Forward from: Solid Computer
የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ (face mask) አጠቃቀምና እነማን መጠቀም እንዳለባቸው ልብ ይበሉ!

የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ (face mask) አጠቃቀሙና እነማን መጠቀም እንዳለባቸው በቅጡ ባለመረዳት ሰዎች ለአላስፈላጊ ወጪና እንግልት ሲዳረጉ ይስተዋላል፡፡ ስለሆም ማስክ የሚከተሉት ሰዎች እንዲጠቀሙት ይመከራል፡፡

1. የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ መጠቀም የሚያስፈልገን በበሽታው የተያዘ ወይም የተጠረጠረ ሰው አጠገብ ወይም እየተንከባከብን ከሆነ ብቻ፣

2. ሳልና ትኩሳት ካለብን ለሌላው ጥንቃቄ በማድረግ ስያስለን ወይም ስያስነጠሰን፣ እንዲህ ከሆነ ደግሞ ሌሎች ተጨማሪ ጥንቃቄዎችን ማድረግ ያስፈልጋል ለምሳሌ ሰው የሚበዛበት ቦታ ከመሄድ ራስን መቆጠብ ፣ እጅ በደንብ መታጠብ ፣ መጨባበጥ ማቆም እና ማስኩን በስርዓት ማስወገድ እና ለባለሙያ ማሳወቅ ያስፈልጋል::

3. የማስክ አጠቃቀምም ውጤታማ የሚሆነው እጅን በንጹህ ውሃና ሳሙና አዘውትሮ መታጠብ ሲቻል እና አወገገዱም ጥንቃቄ የተሞላበት ስሆን ብቻ ነው፡፡ ህብረተሰባችን መረጃዎችን ከአስተማማኝ ምንጮች ብቻ በመቀበል፣ የተሳሳቱ መረጃዎች የሚያስከትሉትን መደናገር እና ፍርሀት እርሶም ይከላከሉ።

የበለጠ መረጃ ሲያስፈልግ ነጻ በሆነው 8335 የስልክ መስመር ላይ መደወል ይቻላል።

Via FBC
@gashaw02 @geradomedia




😂😂🤣


😆


Yne fkr endet eko endamark


Forward from: Antesh dance video
https://t.me/anteshhhh/145

Aref aref danecochn yizolachu wednat tikrbale
@anteshhhh
@anteshhhh



20 last posts shown.

217

subscribers
Channel statistics