ለመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በሙሉ .... Basic computer skills training ስለተዘጋጀ ስልጠናዉን መዉሰድ የምትፈልጉ ተማሪዎች የተ/ህ አካዳሚክ ጉዳዮች ቢሮ ብሎክ 10 ቢሮ ቁጥር 11 ዘወትር በስራ ሰአት (ቀን 6:30 - 7:30 እና ማታ 1:00 - 2:00) መጥታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። ስልጠናው ጠቃሚ ስልጠና ነው እንዳያልፋችሁ። ውስን ቦታ ስላለን ቀድሞ ለተመዘገበ ቅድሚያ እንሰጣለን። የተ/ህ አካዳሚክ ጉዳዮች ተጠሪ