አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ከሚሰሩ ኃላፊዎች ጋር ውጤታማ ውይይት አደረገ፡፡
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ ከተሰማሩ የግል ባለሀብቶችና ከመንግስት ተቋማት አመራሮች ጋር ለ ሀገራዊ እድገት በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውጤታማ ውይይት አደረገ። በተለይ የአአዩ አዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ስራውን በዘመናዊ አካሄድ ማስቀጥል እንዲችል ተባብሮ መስራት አስፈላጊ መሆኑን ተነጋግረዋል፡፡
***
AAU Holds Deliberations with Construction Industry Actors
AAU high officials held discussions with government officials and private investors in the construction industry . The bilateral discussions focused on ways of cooperatively working in the sector for national development. The deliberations in particular centred on the strategic role of the Institute of Technology of AAU which has been a key player for the construction sector in Ethiopia.