፨፨፨ ሀይሌ ገብረ ሥላሴ ፨፨፨
⇨ የስም ገላጭ የማያስፈልገው ስም…ሌሎች የሚገለጹበት “እንደሀይሌ“ እየተባሉ።
የጥንካሬና አሸናፊነት፤ የስራና የውጤታማት፤ የዓላማና ጽናት፤ የአይበገሬነት ምልክት ነው። አንተ ሀይሌ ነህ ከተባለ አሸናፊ ነህ እንደማት ነው ለኔ።
ከአዳጊነት ጊዜዬ ጀምሮ እጅግ ከገዘፈ ዝናው በተቃራኒ ሰዎች ስሙን ሊያጠፉ ብዙ ሲታትሩ ሰማለሁ… ሲያሸንፍ የማየው ግን እሱን ነው፤ አንዳንዶች ይናገሩታል ሀይሌ ገብረ ሥላሴ መሰናክሎችን እየዘለለ የአሸናፊነት ክር ይበጥሳል።
ሰዎች የሚፈልጉትን ሳይሆን የሚጠበቅበትን ያደርጋል። ስለሀገሩ ራዕይ አለው ለግቡ ይተጋል። ኢትዮጵያ ስትል “የሀይሌ ሀገር“ እሚሉህ እልፍ ናቸው።
ምሽት ከሰይፉ ጋር በነበረው ቆይታም እንደወትሮው አስደንቆኛል…..“ሀይሌ ቻሌንጅ“ን ተቀላቀሉ ራሳችሁንም ሀገርንም ጥቀሙ።
መልካም ቀን
━━━━━━━━━━
➠share link: 👇👇👇👇👇
@Abejancasting1👇👇👇👇👇
@Abejancasting1━━━━━━━━━━
➠share link: 👇👇👇👇👇
@Abejancasting1👇👇👇👇👇
@Abejancasting1━━━━━━━━━━
➠share link: 👇👇👇👇👇
@Abejancasting1👇👇👇👇👇
@Abejancasting1