قال العوام بن خوشب رحمه الله كما في الشعب كان يقال " الإبتهاج بالذنب أشد من ركوبه"
አዋም ብኑ ኸውሸብ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል" በወንጀል መደሰት እሱን(ወንጀል) ከመፈፀም የበረታ ነው"
አንዳንዱ ወንጀል ሰርቶ በመፀፀት፣ በመተከዝ፣ በመቆጨት ፋንታ እንደ ጀብዱ ቆጥሮት ይደሰታል፣ ይቦርቃል፣ ለሰዎች እንደዝና እንዲህ አድርጌ ፣ እንዲህ ሰርቼ እያለ ይተርካል ።
ይህ መጀመርያ ከፈፀመው ወንጀል የከፋ ወንጀል ነው።
#ወንጀል አትስራ በስህተት ከፈፀምከው ደግሞ ቢያንስ አትደሰትበት ፣ ደብቀው፣ ተፀፀት።
https://t.me/abmuqbil