قال ابن عباس رضي الله عنه كما في عيون الأخبار " صاحب المعروف لا يقع فإن وقع وجد متكأ"
ታ ላቁ የነብዩ ባልደረባ አብዱሏህ ብኑ አባስ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላ ል" በጎ ስራ የሚሰራ አካ ል አይወድቅም ከወደቀም ምርኩዝን ያ ገኛ ል "
መልካም ነገርን ከመስራት ከሰዎች የምታየው ውለታ ቢስነት አያግድህ።
መልካም ስራ ከውድቀት መታደግያ ዋስትናህ እንዲሁም መነሻ ምርኩዝህ ነውና‼።https://t.me/abmuqbil