Forward from: قناة محمد سرور أبي عبد الفتاح
🔴👉 እስኪ እናንተ የፍትህ ወንድሞች ከሐቅ ጎን የምትቆሙ የነበራችሁት የሱና ተቆርቋሪዎች ሆይ የት ናችሁ ...? ይህ ሰው አይናቅም ለጀማል ያሲን ቀኝ እጅ ሆኖ የሚሰራ ሰው ነው ። ሰውዬው ሲጠና ሰፊህ ነው ። ጊንባ ሰርግ ሔዶ ሙሐደራ ሲያደርግ በሽርክ የተተበተበን ማህበረሰብ ከሽርክ ማስጠንቀቅ ትቶ የሐነፍያ መዝሐብ በተንሰራፋበት ጊንባ አቡ ሐኒፋ ማለት ጥንብ አንሳ ጆቢራ ነው ብሎ በመናገር ታሳታፊዎችን አስደንግጦ ኋላ በአካባቢው ቃልቾች ቅስቀሳ ምክናየት ሰለፍዮች እንድታሰሩ ምክናየት ሆነ ።
------
ንግግሩ በጣም እጅግ በጣም ይቀፋል ያስጠላልም ። ይህ ሰው መተማ ላይ በጀማል ይሁን ባይነት ሲያስተምር ቆይቶ ኋላ ደግሞ ጀማል ወደ ሐራ እንድዛወር በማድረግ ሐራ ላይ ቆይቶ አሁን ደግሞ በከፍተኛ የርስበርስ ፍጥጫ ወደ ደሴ መጥቷል ።
----
የጀማል መንጋዎች አናቀውም ማለታቸው በጣም ያስተዛዝባል ። ድሮ ከፊትናው ጀምሮ አብሮ ሲያዳክር የነበረ ጉደኛ ነው ። ሲጠና ተናዳጅ ለሁክም ፈጣን የሆነ ምንም ጥንቃቄ የሌለው ቆሻሻ ንግግሮችን በመናገር የሚታወቅ ሰው ነው ።
----
የፃፈልኝን ሁሉ አጥፍቶታል ። የሚገርመው የቂልነቱ ቂልነት ፈውዛንኮ እኔ የምለውን አይነት ይላሉ ስለው እኔ አነጣጥሬ አንተን ነው የማከፍረው አለኝ ። ለሱ ተብድዕ ተፍሲቅማ ሙዝ ከመላጥ የቀለለው ጉደኛ የነ ጀማል ያሲን ዳዒ ነው ።
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie