DAR AL -ULOUM


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified



Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter




ይህ የሐዲስ በጣም ግሩም እና አስደሳች አፅናኝ ሐዲስ ነው፣ ለማንኛውም ሰው በዚህ ዱንያ ውስጥ ያመለጠው ነገር ማንኛውም ነገር መጽናናትን ይሰጣል። እባክዎ ትኩረት ይስጡት እና ፅንሰ–ሀሳቡን ያሰላስሉ።

ሐዲሱን ዐብድላሂ ኢብኑ ዑመር (ረዲዬሏሁ አንሁማ) ያስተላለፉት ሲሆን ነብዩ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡ 
"አራት ነገሮች በአንተ ውስጥ ካሉ፣ ከዚህ ዓለም ያመለጠህ ነገር ምንም አይጎዳህም፤ አማናን(አደራን) መጠበቅ፣ እውነትን መናገር፣ መልካም ምግባር እና በምግብ ላይ ቁጥብ መሆን ናቸው።" 
(አህመድ፣ ኢብኑ አቢ አድ–ዱንያ፣ አጥ–ጠበራኒ እና አልበይሃቂ በሐሠን በሚባለው የሐዲስ ደረጃ ሰንሰለቶች ዘግበውታል፣ አልባኒም ሰሒህ መሆኑን አረጋግጠዋል።) 

ይህ ሐዲስ በዚህ ውስጠ-ባለ ዓለም የምናጣው ነገር ምንም ቢሆን እነዚህ አራት ነገሮች በእኛ ውስጥ ካሉ በእውነቱ ከተቀማጠሉት ነገሮች የበለጠ ዋጋ ያላቸው ናቸው።  

እባክዎ ይህን ሐዲስ በልብዎ ውስጥ ያስቀምጡት እና በሕይወትዎ ውስጥ ለመተግበር ይሞክሩ። 🙏


قال لزوجته....

أغار عليك من عيني ومني *** ومنك ومن زمانك والمكانِ
ولو أني خبّأتك في عيوني *** الى يوم القيامة ما كفاني

#زوج_وزوجة🌷🌱

✍ أخوكم يحي أبو حاتم
السلطي
https://t.me/abuhatim075


أهلًا بمن زارَ القناةَ ومرّها، وألف سلام لمن مكث فيها وسرّها.. 🌷🌱


أيهم أجمل ؟؟؟؟
Poll
  •   خطبها فأحبها فتزوجها
  •   أحبها فخطبها فتزوجها
  •   خطبها فتزوجها فأحبها
15 votes


قال أريدها منتقبة....

فأنا أخاف عليها من قطرات المطر....

فكيف لا أخاف عليها من نظرات البشر....☘☘☘☘☘☘

https://t.me/abuhatim075


እንዲህ መባል አያምሽም በአሏህ⁉️

👉 አይ የአረብ ሀገር ሴት‼️

የማንም መጨዋቻ መሆን እንደት ይበሽቃል⁉️ቀልድ እንዳይመስላችሁ ወላሒ የብዙ ዋልጌወች መጫወቻ የሆኑ  ቢነግሯቸው የማይሰሙ እጅግ ነፈዝ የሆኑ እህቶች አሉን‼️

   👉ምን ይደረጋል ስጋ ተቆርጦ አይጣል።

ይህ ምኑ ይገርማል ለቲክቶከር ፣ለዩቲወበር የቤት እቃ ሳይቀር የሚያሟሉትኮ የኛወቹ እንከፎች ናቸው።

       ......እህህህህ ተቃጠልንኮ ጋይስ⁉️

እስኪ ይህን እንኳን አይታችሁ ይቆጫችሁ የማንም መሳቂያ መሳለቂያ መሆን አይሰማችሁምን⁉️

እስኪ ተማከሩ እህቶቻችሁን ምከሯቸው
የማንም ጫት ቃሚ መጫወቻ መሆን
የማንም አረቂያም መሳለቂያ መሆን
የማንም ወንበዴ መሳቂያ መሆን አያማችሁም እንዴ.....‼️


https://t.me/abuhatim075


ተመልከቱ የእህቶቻችንን ጉድ

«በጤናችሁማ አይደለም ዲን ላለውም ፣በዲን ስም ለሚነግደውም፣ለሌባውም፣ለክርስቲያኑም፣ ለዱርየውም ሆን ብላችሁ ነው ለምናችሁ ወጭ የምታወጡት ገንዘብ ካልገፈተራችሁ የተወደዳችሁም የታመናችሁም አይመስላችሁም ምን እንደሆነ እንጃ»

👉እንደት ብዬ ዝም ልበል⁉️
--------------------------
....እስኪ በእህቶቻችሁ ዝም የምትሉ ጨካኞች ዝምታን አስተምሩኝ⁉️

.....ስንት  ጀግና ፅኑ እህቶች እያሉ በእንደነዚህ አይነት ብዙ እንከፎች ስንቶቹ በጅምላ ይሰደባሉ እስኪ ተመካከሩ በአሏህ.....!!

👉ተምር : -ሰላም ጉርሻ እንዴት ነህ ?
አንድ ነገር ላስቸግርህ ነው

⛔️ጉርሻ :- እሺ ችግር የለም ምንድን ነው?

👉ስሜ ተምር ይባላል ሳውዲ ነው የምኖረው እና ትላንትና አዶናይ ሲያለቅስ በጣም ልቤን ነካው

ስለዚህ ያለኝን 6ሺህ የሳውዲ ሪያል
ልልክለት እፈልጋለው

⛔️ጉርሻ :- የምርሽን ነው ?

👉ተምር :- አዎ ወላሂ የምሬን ነው

⛔️ጉርሻ :- ቆይ አንቺ ስንት በጣም የተቸገረ ባለበት ሀገር እሱን ለምን ለመርዳት ፈለግሽ ?

👉ተምር :- ሲያልቅስ አይቼው እንቅልፍ መተኛት እንኳን አልቻልኩም እባካህ ጉርሻ አካውንቱን ብቻ ላክልኝ ሌላ ምን አልፈልግም :: ይህው ስልኬ በዚህ ደውለህ አናግረኝ ወላሂ ነው የምልህ .....

❌አንች ተምር አይደለሽም እሬት ነሽ አሏህ ልቦና ይስጥሽ።

👉አዶናይ ማለትኮ የሚገርማችሁ ካናዳ የሚኖር ካፊር እልም ያለ ዱርዬ ነውኮ ወላሒ አይ የአረብ ሀገር ሴት አያ ኸረ ተደበቁ በአሏህ ማፈሪያወች።
https://t.me/abuhatim075




▫️‏علاج النِّسيان

◾️قال الشَّيخ صالح العصيمي وفَّقه الله:

"من الأدوية النَّافعة لإذهاب النِّسيان: إدمان ذِكر الرَّبِّ - سبحانه وتعالى.  فإنَّ العبدَ إذا واصل ذِكر الرَّبِّ - سبحانه وتعالى - ولَهَج به على لسانه = كان ذلك من أعظم ما يَنفي عنه داءَ النِّسيان؛ لأنَّ الله - تعالى - قال: {وَاذْكُر رَّبَّكَ إِذَا نَسِيتَ} ومن هذه الآية يُعلم أيضًا السِّرُّ في تيسير حفظ القرآن الكريم؛ في قوله - تعالى - : {وَلَقَدْ يَسَّرْنَا الْقُرْآنَ لِلذِّكْرِ فَهَلْ مِن مُّدَّكِرٍ}.  فلمَّا كان القرآن الكريم أبلغَ الذِّكر؛ كانت قراءته فيها أعظم الإعانة على حِفظه وضبطه، فَلِكَونه أجلَّ الذِّكر وأرفَعُه = كان الجَّزاء: أنَّ الرَّبَّ - سبحانه وتعالى - يهيِّئُ للعبد أسباب حِفظه وضبطه مبنىً ومعنىً". انتهى

📖 التَّعليق على المواهب الرَّبَّانيَّة .


https://t.me/abuhatim075


إفعل ما شئت ؛ ولكن !
تذكّر أنك ستلقاه وحيداً ، لا تملك سوى كفنك وعملك ..

{ يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ * إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ }

-------
‏ستُدفن تحت الأرض مهما كانت قيمتك .. وستُنسى مهما بلغت مكانتك ،
لذلك اصنع أثراً جميلاً بحسن خُلقك ..

-------




إياكم والنظرة العابرة، فإنها سهمٌ مسموم من سهام الشيطان، تجرّ خلفها القلب إلى المهالك.

قال ابن القيم رحمه الله : والنظر أصل عامة الحوادث التي تصيب الإنسان : النظرة تولِّد خَطَرة، والخَطَرة تولِّد فكرة، والفكرة تولِّد شهوة، والشهوة تولِّد إرادة، ثم تَقوى فتصير عزيمة جازمة، فيقع الفعل ولا بد، ما لم يمنع منه مانع  .

كما أضاف : "الصبر على غض البصر أيسر من الصبر على ألم ما بعده".

لا تغتروا بلذةٍ لحظية، فكم من نظرة فتحت أبواب الضياع، وكم من هفوة قتلت نقاء القلوب.

وكنت متى أرسلت طرفك رائدًا 
لقلـــبك يومًــا أتعبتك المنــاظرُ 

رأيــت الذي لا كـلُّه أنت قادر 
عليه ولا عن بعضه أنت صابرُ


الهاتف أمانة، فاجعلوه وسيلة للطاعة لا بوابة للمعصية. غضّ بصرك اليوم، تحفظ قلبك غدًا، وتفوز برضا الله في الآخرة.

#مفاسد_الجوالات  .


✍️መላው ሙስሊም እህቶቼ ከነ ሒጃባቸው(ኒቃባቸው)በሰላም ወጥተው፣ተምረው፣ሰርተው፣የሚገቡበት ስርዓት እስከሌለ ድረስ፣ሁሌ አንገቴን ደፍቼ የምኖርበት ምንም ምክንያት አይኖርም።ለኔም አማራጮች ይኖሩኛል።


ኡስታዝ ሙከምል ከማል አስልጢይ (ሀፍዘሁሏህ)


ባለ_ኒቃቧ_ወጣት
~~~

~ለወላጆቿ ኩራት
~ለወንድሞቿ ክብር

~ ለባሏ ውድ ሃብት
~ለልጆቿ መልካም አርአያ

                 ናት ።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
الشيخ عبد السلام الشويعر

أعظم متاع الدنيا


🌙☁️

💎 كيف نستقبل رمضان ..
ራማዳንን እንዴት እንቀበለው አድስ ጠፋች ግጥም
🎙 بصوت ظفر النتيفات .

╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅╮
https://t.me/abuhatim075
╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅╯


:


‏• رائحةُ التِّلاوةِ و الظَّمَأْ ..!

«لمَّا دُفن عبدُ اللّٰه بنُ غَالب، كانَ يفوحُ مِن ترابِ قبْره رائحةُ المِسك، فرُئي فِي المَنام، فسُئل عَن تِلك الرَّائحة.. فقَال: تِلك رائحةُ التِّلاوة و الظَّمأ»! 🌸🌙

-[حِليَة الأولِياء جـ ٦| صـ ٢٤٨].

🌸🌧


ኑዛዜ‼

አባት የመጀመርያም የመጨረሻም የሆነ ብቸኛ ልጁን ሊድር ድል ያለ ሰርግ ደግሶ ዘመድ አዝማድ እና ወዳጆቹን ጠርቶ የምሳ ግብዣውን እየተዟዟረ ይመለከታል።

‹‹ማን ቀረ ማን መጣ›› የሚለውን በትኩረት እየተመለከተ ሳለ የቅርብ ጎረቤቱን ከእይታው ያጣዋል። ግራ በመጋባት እየተዟዟረ ቢመለከትም ጎረቤቱንም ሆነ የጎረቤቱን ልጆች ሊያይ አልቻለም።

‹‹የልብ ወዳጄ በዛሬ ቀን እንዴት ከጎኔ ይጠፋል›› እያለ በንዴት ስሜት በመብሰልሰል ላይ ሳለ ድንገት የጎረቤቱ ልጅ ብቅ አለና በፍጥነት ትንሽ ምግብ ቀማምሶ ትቶ ወጣ።

ይህን ትዕይንት የተመለከተው ደጋሽ በንዴት ተብከነከነ። የአባቱ በደስታው ግዜ አለመገኘት ሳያንሰው ልጁ መጥቶ በምግቡ አላግጦ መውጣቱ አበሳጨው።

በዚህ መሀል የሙሽራው አጃቢዎች ሙሽራውን ይዘው ወደ ሙሽሪት ቤት ጉዞ ሊጀምሩ መኪናቸውን ማንቀሳቀስ ሲጀምሩ ምግቡን ቀማምሶ በፍጥነት የወጣው የጎረቤቱ ልጅ ሙሽራውን ለማጀብ ከግቢ መኪናውን ይዞ ይወጣል።

አባት ተበሳጨ፣ ንዴቱን መቆጣጠር ቢያቅተው በቁጣ መንፈስ ተሞልቶ ወደ ጎረቤቱ ልጅ በመሄድ፦‹‹አባትህ ጎረቤቴ ሁኖ ደስታዬ ላይ አልተገኘም፣ ታላላቅ ወንድሞችህም እንደዝያው፤:ታድያ አንተ ምን አስበህ ነው በምግብ አላግጠህ ትተህ የወጣኸው?  አሁን ተመለስ ያንተን አጃቢነት አንፈልግም›› ብሎ መለሰው። ልጁም እቤቱ ገባ፤ ሰርገኛዎችም ሙሽራውን ይዘው ወደ ሙሽሪት ቤት አቀኑ።

በመጨረሻም አጃቢዎች ሙሽሮችን ይዘው ወደ ቤት በመግባት የደስታቸው ተካፋይ ከሆኑ በኋላ ቀኑ ሲጨልም ሁሉም ተበታትኖ ሰርግ ቤቱ በሙሽሪት እና በሙሽራው ጭር አለ።

አባት አሁንም በጎረቤቶቹ ንዴት እየተብሰለሰለ ነው። ድንገት ከመሸ ያለ ወትሮው የጎረቤቱ ጊቢ ተከፈተ። የሙሽራው አባት እየተመለከተ ነው።

የጎረቤቱ ልጆች በትከሻቸው አንዳች ነገር ተሸክመው ከቤታቸው ሲወጡም ተመለከተ። ፍፁም ዝግታ እና እርጋታም በሚስተዋልበት እርምጃ ልጆቹ ይራመዱ ጀመር።

የሙሽራው አባት ጠጋ አለ። ፦‹‹ምንድነው?ማንን ነው የተሸከማችሁት ›› ሲልም ጠየቃቸው።

‹‹አባታችን ጠዋት ሞቶ ነው፤ ሲሞትም በሱ ለቅሶ ምክንያት ያንተ ደስታ እንዳይስተጓጎል መሞቱን ከሰርግህ በፊት ለማንም እንዳንናገር እና ድምፅ አውጥተን እንዳናለቅስ ተናዞልን ነበር። ለዝያ ነው ድግሱ ላይ መገኘት ያልቻልነው። ›› በማለት አባታቸውን የተሸከሙት ልጆች ጉዳያቸውን አስረዱ።

ደጋሽ ተፀፀተ፦  ‹‹እኔ በሱ ቦታ ብሆን ይህን የማድረግ አቅም አይኖረኝም ነበር›› ሲልም የቁጭት እንባ ያነባ ጀመር።

በህይወታችን ችላ ያሉ እየመሰሉ በቁስላቸው ደስታችንን ላለማበላሸት ሲሉ ከአከባቢያችን የሚርቁ ሰዎች አሉና ልብ ያለው ልብ ይበል።

✍Sefwan Ahmedin

https://t.me/abuhatim075


ﻛﻮﻧﻲ ﺯﻭﺟﺔ ﺻﺎﻟﺤﺔ ﺗﻘﻴﺔ
#ለአላህ__ብለው_የተዋደዱ
ﻗَــﺎﻝَ ﺍﻟﺸَّـﻴﺦ ﺍﻟﻌﻠّﺎﻣــﺔ ﺍﺑﻦ ﻋُﺜﻴﻤﻴﻦ - ﺭَﺣِﻤﻪُ ﺍﻟﻠﻪ :-
ሸይኽ አል-አላማ ኢብን ዑሰይሚን እንዲህ ይላሉ፦
”... ﺍﻟﻤﺘﺤﺎﺑﻴﻦ ﻓﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻻ ﻳﻘﻄﻊ ﻣﺤﺒﺘﻬﻢ ﻓﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﺷﻲﺀ ﻣﻦ ﺃﻣﻮﺭ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ، ﻭﺇﻧﻤﺎ ﻫﻢ ﻣﺘﺤﺎﺑﻮﻥ ﻓﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻻ ﻳﻔﺮﻗﻬﻢ ﺇﻻ ﺍﻟﻤﻮﺕ، ﺣﺘﻰ ﻟﻮ ﺃﻥ ﺑﻌﻀﻬﻢ ﺃﺧﻄﺄ ﻋﻠﻰ ﺑﻌﺾ، ﺃﻭ ﻗﺼَّﺮ ﻓﻲ ﺣﻖ ﺑﻌﺾ، ﻓﺈﻥ ﻫﺬﺍ ﻻ ﻳﻬﻤﻬﻢ “.
... ለአላህ ብለው የሚዋደዱ ሰዎች የዱንያ ጉዳይ ሊለያያቸው አይችልም እነሱ የተዋደዱት ለአላህ ብቻ ሲሉ ነው፤ሞት እንጂ ሊለያያቸው አይችልም አንዳቸው በአንዳቸው ላይ ቢያጠፋ ወይም መብቱን ቢያጓድል እንኳ ይሄ አያሳስባቸውም።
[ ﺷﺮﺡ ﺭﻳﺎﺽ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﻴﻦ ‏( ٣ - ٢٦٣ )] .

https://t.me/abuhatim075

20 last posts shown.