መርከዝ ኢብኑ መስዑዶችን እንዲሁም ነሲሐ ቲቪያቸውን፣ ዶክተር ጀይላንን እንዲሁም ሌሎች ኢኽዋኖችን በተመለከተ፣
#ታላቁ_ሸይኽ_ሸይኽ_ሙሳ_አህመድ
#ምን_አሉ❓
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
#ከዓረበኛው_ድምፃቸው_ወደ_አማረኛ_ትርጉም፦
. .... 👇
የቢድዓ ባለቤቶች ጋር መተባበር ፈፅሞ አይቻልም።
ይህ የሰለፍያን ጥሪ ማቅለጥ ነውና!!
ሙመይዓዎች በሰለፍያ ጥሪ ላይ አደጋ ከሆኑ ሰዎች ሁሉ አደጋዎቹ ናቸው።
እነዚያ የሱና ባለቤቶችን ጥሪ እና ሱናን የሚያቅለጠልጡ ናቸው።
ከቢድዓ ባለቤት ጋር መተባበር ሀራም(እርም) / ክልክል ነው። ፈፅሞ አይቻልም።
እነዚያ መስለሀ (ጥበብ/ጥሩን ነገር በመሻት) እና መስጅዶቻችንን ለመጠበቅ ብለው ነው ሚሞግቱት/የሚያስቡት!!
መስጅድኮ የሰለፍያን ጥሪ ለማስፋፋት የሚያግዙ ናቸው።
ከመስጅዶች ውስጥ የሰለፍያ ደዕዋ የተራቆተች ከሆነች የመስጅድ ጥቅም ምንድን ነው??
የት ነው መሰለሀ? (ጥሩን ነገር መሻት/ጥበብ?)
እነዚህ ሰዎች ሁል ጊዜ የደዕዋ መስለሀ መስለሀ ይላሉ!!
እነዚህ ሰዎች የዳዕዋን ጥበብ በሷ ላይ መደገደፊያ አድርገዋል፣በዚች ሰበብ በሰዎች ላይ ሀቅን ይሸፍኑባታል።
የቀደምቶች መንገድ ደግሞ (ለራስ) ጥሩን በመፈለግ፣ስሜትን ለማርካት፣ ለአሰተያየቶችም ተብሎ አትወገድም/ክፍተት አይፈጠርባትም።
የሰለፍያ (የሰለፎች መንገድ) ጥሪ የራሷ የሆነ መስፈርት፣ጅማሮና፣የራሷ አንኳር ነጥቦች አሏት!!
ስለዚህም፦ በኢስላም ታሪክ ከድሮም ጀምሮ እስከ አሁን እሰካለንበት ዘመን ድረስ ከቢድዓ ባለቤቶች ጋር መተባበር ተከስቶ አያወቅም።
ማንኛይቱም ስብስብ ከእንዲህ አይነቱ የዘቀጠ ተግባር ራሷን አታስገባም የጥሪዋ መጨረሻ ሙመይዕ ሁና ብትወጣ እንጅ!!
ከዛም በቀጣዩ የሱና ባለቤቶችን ከሱና ባለቤቶች ያርቃሉ።
አንተ በኢኽዋን ላይ ካልተናገርክ፣ከቢድዓ ባለቤቶች ካላስጠነቀክ፣ከተብሊግ ካላስጠነቀክ ከሌሎችም ከጠማማ ቡድኖች ካላስጠነቀቀክ የት ላይ ነው በጥበብ መጣራት?/ጥሩን ነገር መሻት፣ አንተ ሚስኪን??
ይህ ውድመት/ድምሰሳ ነው። ከኢኽዋን ወይም ከሱሩርያ ውድመቶች/ጥፋቶች ውስጥ የሆነ ጥፋት/ማጥፋት ነው።
እኛ ድሮም ዶክተር ጀይላኔ የወጣለት ሱሩርያ መሆኑን እንሰማ ነበር።
በሰለፍያ ጥሪ ላይ ጉዳት ከሆኑ ሰዎች በጣም ከባዱ ነው።
ምክንያቱም ብዙ ሰዎች እሱ ዓሊም የሀዲስ ሥር መሰረት የሚውያቅ ምናምን ብለው ይገምቱታልና።
ሥንትና ሥንት ሰዎች አሉ ከሱ የበለጡ በዒልም የሀዲስን ሥር መሰረት የሚያውቁ ሁነው ግን ቢድዓ ላይ የወደቁና ራሳቸው ጠመው ሰዎችንም ያጠመሙ!??
ዶር ጀይላነኔን ድሮ ጀምሮ ሳዑዲ ላይ በገንዘብ እና በሌሎችም ነገሮች ማን እንደሚረዳው አውቅ ነበር።
እነሱም በሳዑዲ ውስጥ የሚገኙ ታላላቅ ሱሩሪያዎች ነበሩ።
ስለዚህም፦ እሱ የሰለፍዮች ዋና ጠላት እንደሆነ ነው ሚታሰበው!! ከሱ መጠንቀቅና ማስጠንቀቅ ተገቢ ነው!!
ሙሀመድ ሐሚድን የሚባለው ራሱን ሰለፍይ ቢል እንኳ ይህ ታላቅ ኢኽዋንይ ነው።
ሲጀመር ማነኛውም የቢድዓ ባለቤት እኔ የቢድዓ ባለቤት ነኝ!! እኔ ሂዝብይ (ከሱና ውጭ ጭፍራ የመሰረትኩ) ነኝ አይልም።
ሰለፍዮችን እንደሚሳደብና እንደሚተች እሱን የሚያቁት ከፊል ወንድሞች ነግረውኛል።
ነገር ግን ሰዎችን አትሳደቡ አትተቹ ይላሉ። ራሳቸው ሰለፍዮችን የሰለፍያ ዓሊሞችን ለመተቸት/ማነወር ከሰዎች ሁሉ የበረቱ ናቸው።
ዶክር ጀይላን ሸይኽ መሐመድ አማነል አልጃሚዕን አላህ ይማራቸውና እሳቸውን ሳይቀር ያነውራል።
እሳቸውንም ሲያነውርም እንድህ ይላል
ዑለማን በማነወሩ አላህ በነቀርሳ/በካንሰር በሽታ ፈተነው ይላል።
ይህ ሰው (ጀይላኔ) የታወቀ ነው።
ጎደኛችን የነበሩና የሸይኽ አህመድ አሽንቂጢ ተማሪ ሸይኽ አህመድ ሙነወር አላህ ይዘነላቸውና
ዶክተር ጀይላኔ በደንብ ያውቁት ነበር። ስለሱ ሲጠየቁ እንዲህ አሉ ይሄ የወጣለት ሱሩርያ ነው ተጠንቀቁት ብለዋል።
እሳቸው በጣም ይጠሉትና ከሱ ያስጠነቅቁ ነበር ምክንያቱም ሰውየው መቀያየር የሚያበዛ በጣም ተንኮለኛ ሰው ነው።
ኢኽዋን ጋር ሲሆን ኢኽዋን፣ ሱሩርይ ጋር ሲሆን ሱሩርይ፣ ሰለፍዮች ጋር ሲሆን ሰለፍይ ይህ በጣም አደጋ ነው።
አላህ ጀዛቸውን ይከፈላቸውና ከፊል ወጣቶች የተናገረውን አሰምተውኝ #ሱፍያን_ሱፍያ ብለን አንጠራትም ግን #ነፍስን_ማጥራት በሚል (ለወጣቱ) እናስተዋውቃታለን #አሻዒራን ደግሞ #የሱና_ባለቤቶች ብለን (ለወጣቱ) እናስተዋውቃለን ይላል።
ተመልከቱ የዚህን ሰውየ ተንኮልና አደጋውን
ይሄን ታላቅ ሸፋፋኝ ተመለከታችሁት እሱ በሃበሻ ሰለፍዮች ላይ ታላቅ አደጋ ነው።
ምክንያቱም ብዙ ሰዎች በሱ ይሸነገላሉና!!
በሱና ባለቤት ላይ ታላቅ አደጋ ማለት ጀይላኔና መርከዝ ኢብኑ መስዑድ ናቸው።
መርከዝ ኢብኑ መስዑዶችን በፊት ሰለፍያ እንደሆኑ እንገምታቸው ነበር ግን ዛሬ ላይ ኢኽዋን ጋር ቃል ተግባብተዋል ሥለ ኢኽዋን አይናገሩም።
በጣቢያቸው በነሲሀ ቲቪ ላይ ከቢድዓ ባለቤቶች ሲያስጠነቅቁ አትሰሟቸውም። ምንም ሥማቸውን አይጠቅሱም!!
ነገር ግን ሀገሪቱ በቢድዓ ባለቤቶች የተሞላች ነች በሱሩሩያ፣በተክፊር በሌሎችም የጥመት ባለቤቶች የተሞላች ነች!!
ነገር ግን አንድት ቃልና ፊደል ሲናገሩ አትሰሙም።
ይሄም እነሱ ከጠንካራዋ/ከቀጥተኛዋ አካሄድ ማፈንገጣቸውን ያመለክታል።
ሥለዚህም፦ በድጋሜ እነሱም በሱና ባለቤት ላይ አደጋ ናቸው።
ምክንያቱም ይህ ነሲሐ ጣቢያቸውን
ከማንኛውም ቤት ገብቶ ታገኘዋለህ ሰዎች በሱ (በነሲሀ) ጥሩ አለው ብለው ይገምታሉ!!
ነገር ግን እነሱ በሌላ በኋላ ከቢድዓ ባለቤቶች ጋር ባንድ ተሳስረዋል፣ደዕዋን ገድለዋል፣ደዕዋን አቅልጠዋል፣ ወደ ገንዝብም ተዘንብለዋል።
ይህ ነው ያለው!!
አላህን (ከእንዲህ አይነት ተግባር) ሰላምና ደህንነት እንጠይቀዋል።
እኔ በማውቀው ልክ እነዚህን ሰዎች መጠንቀቅ ተገቢ ነው። በተለይ ጀይላኔን(ተጠንቀቁት) አህለ ሱናን የሚያወድምና ሀቅን በመሸፈን (ደራሽ የሌለው) ከትልልቅ ሸፋኞች ውስጥ ነው። ለኛም ለሱም መምራትን አላህን እጠይቀዋለሁ።
#ሸይኹ_ንግግራቸውን_በዚሁ_ቋጩ
🎙የሸይኹን ድምፅ ለማግኘት
👇
https://t.me/Abdurhman_oumer/953🎙የሀበሻው ሊቅ ሸይኽ ሙሀመድ አሊ አደም በጀይላኒ ላይ የተናገሩትን በድምፃቸው ለማግኘት
👇
https://t.me/Abdurhman_oumer/2783____
ካለንበት ተጨባጭ አንጻር በድጋሜ የተለጠፈ
#ትርጉም
፦
✍ አብዱረህማን ዑመር ሌሎችንም ትምህርቶችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/Abdurhman_oumer/3650https://t.me/Abdurhman_oumer/3650