Bahiru Teka:
ኢማሙ ሰዕዲ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ
( አንድ ጊዜውን ወጣትነቱን ተጠቅሞ የመልካም ስራ መዝገቡ ተጠቅልሎ ከመዘጋቱ በፊት ወደ አላህ ተውበት አድርጎ እሱን ምህረት የጠየቀ የላህ ባሪያ አላህ ይዘንለት )
ፈዋኪሁ አሽ ሸህያ ገፅ 217