መስጅደ_ተቅዋ ባህር ሸሽ ደሴ


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


#ይህ ቻናል የተለያዩ ዳዕዋወችናሙሀደራወች የሚተላለፉበት ቻናል ነው።

#አላማችን ተውሂድን ለኡማው ተደራሽ ማድረግና ሽርክን በአይነቱ መከላከል ነው።

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


✍✍አብደሏህ ሁሰይን ከደጋን✍✍

👉👉በጣም ደስስስ የምትል ግጥም ናት ትደመጥ!!👇👇

https://t.me/abuyehya_11/268


🎤🎤አስደሳች ዜና 🎤🎤

👉👉ዛሬ ማለትም በذوالحجة19 የሴቶች የዳዕዋ ፕሮግራም ከአሱር በኋላ ነጃሽ መስጂዲ አለ።

✍ማንኛውም በሠላም፧ በጀርጀሮና በመስጂደ ተቅዋ አካባቢ ያላችሁ ሁሉ እንኳን መቅረት ማርፈዱ ያስቆጫል!!!

👍👍ወንድማችሁ አቡ የህያ ኢድሪስ👇👇


https://t.me/abuyehya_11/267


Forward from: KEMAL
🔴👉በዘመናችን የነበሩ እና አሁን ላይ ያሉ
ኡለማኦች ስለ ኢህዋነል ሙስሊሙን ጀመአ ምን አሉ
https://t.me/AbuNamuse
https://t.me/AbuNamuse


Forward from: KEMAL
الثواب على قدر البلاء

قال الفضيل بن عياض رحمه الله
🔴 ታላቁ ኢማም ፉዶይል ብኒ ኢያድ እንድህ ይላል

إذا اراد الله أن يعطي للعبد الثواب سلط عليه من يظلمه

ጌታችንالله አንድን ባሪያ ደመወዙን አጂሩን ከፍ ሊያደርግለት እና ሊሰጠው ሲፈልግ በሱ ላይ ዟሊሞችን ይልክበታል


⚡️የከፋ የሆነ በደልን ይበድሉታል ጌታችሁን ፍሩ ተው ሲባሉ ደንታም የላቸው

ምንጭ حلية الأولياء
📲  የኡለማኦች ንግግር ዘመን ተሻጋሪ ንግግር ስለሆነ  ከኛ ዘመን ጋር ስታገናኘው  ግርምታን ይፈጥርብሀል

⚡️ እንግዳ እኮ ሰርቀው አልታሰሩ በዱኒያ ጥቅም አልታሰሩ  ሰው ገድለው አልታሰሩ በምን ይመስልሀል

  ዙ     ል     ም
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNamuse
https://t.me/AbuNamuse
href='' rel='nofollow'>


Forward from: KEMAL
قال ابن القيم رحمه الله :
ኢብኑል ቀይም  እንድህ ይላል

العبد إن غيَّر المعصية بالطاعة، غيَّر الله عليه العقوبة بالعافية، والذل بالعز

🔴👉 አንድ ባሪያ ወንጀልን ጌታውን በመታዘዝ ከለወጠ ጌታው الله ቅጣትን በአፊያ ፣ውርደትነደ በልቅና በበላይነት ይለውጥለታል

🔴⚡️ ከኛ የሚፈለገው ከጌታችን ጋር ያለንን ግንኙነት ማሳመር ነው


https://t.me/almiarag_12
href='' rel='nofollow'>




Forward from: በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች
ተፍሲር
1- 01 ሱረቱ አል-ፋቲሀ ተፍሲር
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1185
2- 02 ሱረቱ አል-በቀራ ተፍሲር
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1189
3- 04 ሱረቱ አል-ኒሳዓ ተፍሲር
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1252
4- 05 ሱረቱ አል-ማዒዳህ ተፍሲር
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1288
5- 03 ሱረቱ አል-ኢምራን ተፍሲር
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1313
6- 06 ሱረቱ አል-ዓንአም ተፍሲር
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1344
7- 07 ሱረቱ አል-ዓዕራፍ ተፍሲር
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1389
8- 08 ሱረቱ አል-ዓንፋል ተፍሲር
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1415
9- 09 ሱረቱ አል-ተውባ ተፍሲር
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1425
10- 10 ሱረቱ አል-ዩኑስ ተፍሲር
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1442
11- 11 ሱረቱ አል-ሁድ ተፍሲር
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
12- 12 ሱረቱ አል-ዩሱፍ ተፍሲር
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1468
13- 13 ሱረቱ አል-ረእድ ተፍሲር
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1481
14- 14 ሱረቱ አል-ኢብራሂም ተፍሲር
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1489
15- 15 ሱረቱ አል-ሂጅር ተፍሲር
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1496
16- 16 ሱረቱ አል-ነህል ተፍሲር
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1502
17- ሱረቱ አል-ከህፍ
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/3745


Forward from: በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች
كتابو توحد فوزان
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1023
خـذ عقيدتك من الكتاب والسنة
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/3089
شرح تصريف العزي تفتازاني
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/3104
📘 شرح مسائل الجاهلية
المؤلف الدكتور صالح بن فوزان حفظه الله
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/3130
المبادئ المفيدة
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/3185
متممة الآجرومية
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/3259
مجاليسو شحرو رامضان
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/3329
بلوغ المرام የተጠናቀቀ
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/3371
📕شرح منظومة البيقونية
🖊للشيخ ابن العثيمين رحمه
🎙በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/3571
📘 አል ፈተዋ ሀመውየቱል ኩብራ
📕 አዘጋጅ ሸይኹል ኢስላም አህመድ ኢብኑ ተይሚያ
🎤 በኡስታዝ ሙስጦፋ ዐብደላህ ሙስጠፋ
https://t.me/delilselefiya/3615
البناء
🎤 በኡስታዝ ሙስጦፋ ዐብደላህ ሙስጠፋ
https://t.me/delilselefiya/3636
أربعين النووية
🎙በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/3669
الأصول الثلاثة
አዲስና ሰፋ ያለ ማብራሪያ የተካተተበት መሳጭ የቂርአት ደርስ ነው
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/3713


Forward from: በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች
1- منكرات
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1111
2- منهاج الفرقة الناجية
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1140
3- هـذه دعـوتـنـا وعـقـيـدتنـا
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1176
4- 📘 ضلال الجماعة الأحباش
🎤 በኡስታዝ ሙስጦፋ ዐብደላህ
https://t.me/delilselefiya/1630
5- 📘 شرح السنة ሊልኢማም አልበርበሀሪይ!
ሸርህ ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን
🎤 ማብራሪያ ኡስታዝ ሙስጦፋ ዐብደላህ
https://t.me/delilselefiya/1650
6- كتاب ــ« الأجوبة المفيدة عن الأسئلة المناهج الجديدة »
✍ لسماحة الشيخ صالح بن فوزان الفوزان
🎙በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ (አላህ ይጠብቀው)
1-67 ሙሉ ደርስ
https://t.me/delilselefiya/1815
7- 📚 الوجز
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/2110
8- 📚 الصحيح المصفى
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
እስከዚህ ድረስ የተቀራ ሲሆን ከዚህ በኋላ ያለውን በተቀራ ሰአት የምንለቅ መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን
https://t.me/delilselefiya/2147
9- 📚 متن الاجرومية
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/2214
10- 📚 شرح نظم الورقات في اصول الفقه
الناظم ـــ شرف الدين العمرطي
الشارح ــــ العلامة محمد بن صالح العثيمين
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/2268
11- 📚 رياض الصالحين
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/2320
12- 📚 لمعة الإعتقاد عثيمين
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/2574
13- 📚 القطبية هي الفتنة فعرفوها
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/2612
14- 📚 الحلل الذهبية على التحفة السنية
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/2631
15- 📚 العقيدة الطحاوية
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/2662
16- 📚 كتبا توحيد
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/2732
17- البناء & المقصود
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/2818
18- المقصود አዲሱ
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/2868
19- بلوغ المرام
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/2927
20- من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/3069


Forward from: በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች
1- 📕 تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/527
2- 📕 رسالة_أخوية_لماذا_تركت_دعوة_الإخوان
🔊በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/490
3- 📕 الأصول في التفسير للشيخ ابن عثيمين
🔊በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ
حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/473
4- الدروس المهمة لعامة الأمة
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/455
5- 📕القواعد المثلي
للشيخ محمد بن صالح العثيمين
🎤 አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ዐብደሏህ( ሐፊዘሁላህ)
https://t.me/delilselefiya/408
6- 📚تحفة السنية ↑
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/256
7- معنى لا إله إلا الله
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/48
8- شرح مسائل الجاهلية
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/3
9- أصول الستة
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/609
10- القواعد الأربعة
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/656
11- الأصل الثلاثة
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/629
12- شروط الصلاة
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/662
13- الإرشاد_إلى_صحيح_الإعتقاد
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/671
14- الصوفية في ميزان الكتاب والسنة
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/777
15- القواعد الفقهية
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/826
16- حلية طالب العلم
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/840
17- شرح البيقونية
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/874
18- عقيدة الواسطية
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/909
19- كتابو توحد فوزان
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1023
20- مــســطــلــح الـحـدث
🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
https://t.me/delilselefiya/1068


اداب العلم الكتاب والسنة

🔴👉 ቁርአን እና ሀድስ ስንማር ልናሟላቸው የሚገቡ አደቦች (ስነ ስርአቶች)

⚡️👉 የብዙ ሰለፎች ወርቃማ ንግግር በሰፊው ተዳሶበታል

📲 በወንድማችን አቡ መስኡድ ከማል ዳውድ

☎️ ዳዕዋ ሰለፍያ በለሚ


https://t.me/abuyehya_11/257


قال الحسن البصري رحمه الله

🔴👉 ከሀሰኑ አል በስርይ ወርቃማ ንግግሮ ች መካከል

⚡️ በኡለማኦች ንግግር ቀልብያ ህያው ትሆናለች የሚሰጡት ምክር ከቁርአን ከሀድስ ስለሆነ ልክ ከኡለማኦች ስንርቅ በወንጀል ቀልብ እንደምት ሞት ሁሉ

من ساءَ خُلُـقـه عَذَّب نَفَسـهُ ، ومن كَـثُر مالُـهُ، كثُرت ذنـوبُه ، ومن كثُر كلامُهُ ، كـثُر سقطُه .

🔴👉 ስነመግባሩ መጥፎ የሆነ ሰው ነፍሱን ቀጣ
👉ገንዘቡ የበዛ ሰው ወንጀሉ ይበዛል

👉ንግግሩ የበዛ ሰው ውድቀቱ ይበዛል


https://t.me/almiarag_12
https://t.me/almiarag_12
https://t.me/almiarag_12
https://t.me/abuyehya_11
https://t.me/abuyehya_11


Forward from: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
----
------
-------
በጣም  የገረመኝ  ያሁሉ  የመጅሊስ  ጓደኛቸው የተከላከላቸው   ያገዘላቸው  የለም  ዘወር  አሉ  ። የአካባቢው  ህዝብ  ጥርግ  ብሎ  ወደ ቤቱ  ። የአቡ  ሙሐመድ  አባት  ብቻ  አንድ  ሁለት  ጊዜ  የመስጅዱን  ግድግዳ  በድንጋ  ወገሩ  ። አባባ  ወደ ቤትሁ  ሒዱ  ብለው  ሸኟቸው  ።
---=---
        -- አቡ  ኒብራስ  ወደየት  ፈረጠጠ ----
----------      -----------       ---------------
ፈረጠጠ  የምትለዋን  አረፍተ ነገር  የሚጠቀሟት ጉማሬ  የሚያክለው  አሊ ስጦቴ   በጥሩ  ሁኔታ  ሲቀምስ  አቡ  ሙሐመድም  አንዱ ቦርጫም  ነው  እሱም  ሲወድቅ  ።  ሐፍረታቸውን  ለመደበቅ  ሙስጦፋ  ፈረጠጠ  ሮጠ   የባጥ  የቆጡን  ያስወራችዋል  ።  አይ  ባላገር  ቡጢ  እንጂ  ቦክስ  መሰንዘር   አያውቁበትም  ።  መምታትም  መመታትም   ባንፈልግም  ። የሚተች  ጀማዓ  የላቸውም  ስለዚህ   ተናበው  ተደራጅተው  ያበላሻሉ  ።

--==
ዓሊ  ዳንድቦሩ  ተኩሱ  ጦር  ሜዳ  ሲመስል  ኑሩን ቸባቸበና   አሊ ተወውና  ወደ  አቡ  ኒብራስ በመሔድ    አፈፍ  አድርጎ  በጥይት  እንዳይመታ  አንዱ  የዋጠ የሰለቀጠ  ከገደለ በኋላ  ባርቆብኝ  አምልጦኝ  እንዳይል  አቡ ኒብስን  አራት  ወንድሞች  ይዘውት  ወደነ ዑመር  ቤት  ሔዱ  ። ባንፈልገውም  አሊ  ዳንድ  ተመልሶ  ሰላም  ገባ   የሆነውም  ሆነ  ።
------
አቡ  ኒብራስ   አብረውት  ለበሩት  ወንድሞች ከተረጋጋን  ወንዝ  ዙህርን  እንስገድ  ይላቸዋል  ። ከኋላ  በጠቋሚ  እየተከታተሏቸው  ነበርና  ወንዙ  ጫፍ  የምትገኘው  የወንድማችን  ቤት  በኋላ  የሚገኘው  ባህር  ዛፍ  ስር  ውዱእ  አድርገን  ሰገድን  ምግብ  እየሞከርን  ዙሪያውን  ከበባ  ተደረገ  እንዳትንቀሳቀስ እያሉ ተኩሱን  ቢላድንን  የከበቡ  አስመሰሉት   ያዙን  ከቤት   ሁለት ህፃናቶችን  እና  ሌሎች  ዘጠኝ  አካባቢ  ወንድሞችን  ያዙን  ለምን  ወደዚህ  መጣችሁ  አሉ  ..?  ተበተኑ  ስለተባለ  ሶላት  ልንሰግድ  ነው  አልናቸው  ። 
------
👉 የበሉ  የጠጡ  የሰለቀጡ  ለመሆናቸው  መረጃው  ደርሶናል   እንደሆኑም  በደንብ  ግልፅ  ነው  ።  የያዙን  ሁሉም   ካፊሮች  ናቸው  ።  አቡ  ኒብራስን   እንኳንም  አገኘንህ  በማለት  በጣም  እጅግ  በጣም  ደስ  አላቸው  ።  አንዱ  በቀኝ በኩል  ይዞት  ግፍትረው  ሊያመልጥ  ሲሞክር  እንላለን  አለው  አይ  አይቻልም አለው  እሺ  እግሩን  ልምታው  ሲለው  አሁንም  አይቻልም  አለው ።    በጣም  ተወራከቡ  እንቢኝ  አላቸው  ።  ከኋላ  በሰደፉ  ሳይሆን  በአፈ ሙዙ  በሚሰቀጥጥ  ጭካኔ  ጨቅ  አደረጉት  ድምፅም  አላሰማም  ዝም  አላቸው  እነሱ  ይለምነናል  ብለው  ነበር  ዝም   ለኮማንደር   ሙስጠፋን  ይዘነዋል  እያሉ  ቀወጡተሰ  ።  ዘርቃዊን  የያዙ  መሰላቸው  ። ለማንኛውም እጅግ  በጣም  ተደሰቱ  ። ጠጭዎቹ  በከዘራ  ከሚከላከልለት ልጅ  እያሳለፉ ቀኝ  እግሩን   ባቱንና  ጭኑን  መቱት ለጉዳት  ባይሰጠውም ጭካኔ  በቀል  ጥላቻው  የተሞላበትን  ነጭ  ግፍ  ሰሩ  ።    
ብለናል  " የኛ  ጥላት  የኛ  አጥቂ  ፖሊሶቹ  ሳይሆኑ   ለነሱ  ተልኮ  የሰጠው  ሰው  ነው ።
---------   ---------
   ሙስጠፋ   ደረሶችህ  ትተውህ ፈረጠጡ  አሉ  ።  ወንድሞችህ  እነ ነቢል እነ አወል እነ አሊ ስጦቴ ቢሆኑ  አብረውህ  ይሞታሉ  እንጂ  ትተውህ  አይፈረጥጡም  ነበር  ይላሉ  ።  በመጀመሪያ ከፊል  ወንድሞች  በዚያ  በከባድ  ሰዓት  ዙሪያ  ጥምጥም  እንደ ቀለበት  ነው  የከበቡኝ  እንቢ  ብላቸውም በግድ  አቅፈው  ወደ ወንድማችን ቤት አስገቡኝ  ፀቡ ከበረደ በኋላ  እንስገድ ብለን  መውጣታች እንድሁም  የአካባቢው  ሁኔታ  ለመጋለጣችን  ሰበብ  ቢሆንም  እርቀን  መሔድ  እየቻልን  እንስገድ  ብለን  በመዘግየታችን  ተከበብን  አالله ሏህ  ያለው  ሆነ  ።  ወንድሞቼ  ከጎኔ  አብረውኝ  ነበሩ  ማንም  ጥሎኝ  የፈረጠጠ  የለም ።  እነ ነቢልምጋ  ሆኜ  በፖሊስ  ተሰድቢያለሁ  ደሴ ላይ  ብቻ  ከአምስት  ጊዜ  በላይ  ስገባ  እነ ነቢል  እንደዛሬው ከኢኽዋንዮችጋ   ባድስ ፍቅር  ሳይሆን  ባድስ  ፀብ ላይ  ነበሩ   ።  ብዙ  ወንድሞች  አሬራ  ላይ  ተደብድበዋል ።  እናንተ የውሸት ካዝናዎች ሆይ  ፍሬን  ያዙ  ። አረጋግጡ   አታጨብጭቡ  የሆነውን  ሁሉ  በአይናችን  አይተናል  ። የክስተቱም  ተካፋዮች  ነን  ።
---------
  🍅   አመራር    ስላልቻላችሁ   ነው  🍅
-----------       ---------         -------------
ደብል   መሐይሞች  ስለሆኑ የሚናገሩት   ንግግር  ተንጋሎ  መሽናት  እንደሆነ  አይገባቸውም  ።  አመራር  እንችላለን  የሚሉት  ቅሬ  ዳኛው  ነቢል  በሚመራበት  ጊዜ  ደሴ  አሬራ  ታስረናል   ተደብድበናል  ። ከ አንሷር  መስጅድ  ታስረናል  ። ጀርጀሮ  ሁለት  ጊዜ  በአካባቤው  ወጣት  ተደብድበናል  ። ከጀሜም  ሰው  ታስሯል  ።  የደሴ  ሁሉንም  የፖሊስ  ጣቢያዎች  ታስረንባቸዋል  ።
----
አመራር  መቻል  ማለት  ሁሉም  ሰው  ላንተ መታዘዝ ነው  ።   ነቢል  ጥሩ  መሪ   ያስመሰልነው  እኛው  ነን  ።  እንደ  ህፃን  እንደ  በግ መንጋ በዘንግ  ይነዳን  ያዘን  ነበር  እንታዘዘውም  ነበር  ። ሲያጠፋ  በወንድሞቹ  ላይ  ሲንጠራራ  ሁሉም  አራገፈው   አየህ  ወገኔ  ጥሩ  ሰው  የልብ  ወዳጅ  ስትሆን  ሁሉም  ይታዘዘካል  ።  ለዚህ  ነበር  ጠብደሉን  መሐይም  እስከ ሰባት  የተማረውን  ፍልጥ  መሐይም  ጥበበኛ  ፕሮፌሰር  ጀኔራል  ጠቅላይ  ሚኒስቴር  ያስመሰልነው    እኛው  ታዛዦቹ   ነን   ።   የሱ  ብቃት  የሰፈር  አስተባባሪ  መምረጥ  አንድ  ላስር  እንደ ሰይድ ቁጥብ  እንደ ህዋሐት  ማስተሳሰር  ያንን  መከታተል  በሹራ  አመድ  ማቃጠል  ዱቄትን  መፍጨት  ውኃን  ማቅጠን  መፈላሰፍ  መጨቃጨቅ  መሟገት  ነበር  ።  ይሔው  ዛሬ  ቁጥራቸው  አናሳ   ሆኖ  እነዛው  የሚግባቡት  ብቻ  ሆነው  መምራት  አልቻሉበትምኮ  ።  እነሱምኮ   እየተፈነከቱ  እየተበጠበጡ  ነው  ።  የዘንድሮ  ችሎታቸው  ከኢኽዋን  መቀላቀላቸው  ብቻ  ነው ።  ራሳቸውን  በራሳቸው  ማቆም   ማህበረሰብ  አስተምረው  መያዝ  አይችሉም   ።  የተወሰኑ  ከአድስ  አበባ  ባለሀብት  በሚላከው  የዘካ  ብር  የያዟቸው  እንኳ  ሲጣሉ  ትተዋቸው  ፈርጥጠዋል  ።  አየህ  ያንተ  ችሎታ  ሰው  ላንተ ካለው  አክብሮት  የሚመጣ  ነው  ።   በዶክትሬት   በገንዘብ  ቢሆን  ኢትዮ  ባልታመሰች  ጁንታ  ባልወደቀች  ነበር  ።  ሰው  ከጠላህ  ጠላህ  ከተፋህ  ተፋህ  ነው  ። ቆም  ብለህ  ራስህን  ፈትሽ...!  ግን   እነዚህ  ቂሎች  ቢገባቸው  ኖሮ  በዚህ  ሰዓት  እነሱምኮ  አልተረጋጉም  ታስረውም  ነበር   እየተገረፉም  ነው  ።  ወደ ኢኽዋን  የሚያወርድ  ችሎታ  መጅሊስ  የሚቀቅል  ችሎታ  ባፍንጫው  ይውጣ    ችሎታ  ሳይሆን  ውድቀት ነውና  ።
-------
-------
           👇        👇           👇
🍅👉 https://t.me/AbuNamuse


Forward from: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
👉 ማን  ያውራ  የነበረ  ማን ያርዳ  የቀበረ ..!
🍅----    -----     ------     ---   ------🍅

   🍅   የመስጅደ ሰላም  ክስተት🍅
      -----    ------   -------   ------

👉 እውነት  ሰለፍዮች  አቡ ኒብራስን  ትተውት  ፈርጥጠዋልን ...?
ሁሉንም ከአቡ ኒብራስ ከራሱ ....!
---
የሁድሁድ  ፀሐፊዎች   ከሁለት  ነገር  አይዘሉም  ..
1,,,  ሰውን  ሲደበድቡ  ሲመቱ   መጀነን  መኮፈስ  በተመቺ  መሳለቅ  ልምዳቸው  ነው  ።
---
2,,, ራሳቸው  ሲደበደቡ  ደግሞ  ተበደልን  ብሎ  ነጠላ ዘቅዝቆ  ማልቀስ  እዬዬዬዬ  ማለት ...
---
ሐያት  ሰፈር  ላይ  የተደረገው  ለውጥ  የነዚሁ  ሰዎች  ከኢኽዋንጋ  ባደረጉት  ጥምረት  የተወሰደ እርምጃ  ነው  ።  ኢኽዋንዮችን  ገፋፍተው  ቀስቅሰው  መስጅዱን  ከሰለፍዮች  እጅ  እንድወጣ  ተደረገ  ። የነስርን  ድብደባ  በደቦ  አደረጉት  አለፈ  ።  ሸምሱን  ስቅቅ  ሳይላቸው በመንጋ  ደበደቡት  ፈነከቱትም  ።  ደብድበወሰ  ሊከሱ  በሔዱበት  ታሰሩ  ።
---
        የመስጅደ  ሰላሙ   ክስተት
     -------    -------    -------
ጁምዓ  ከሶላት  በኋላ  " እሁድ  18/10/2015  የመስጅደ ሰላም  ሁኔታ  የሚያስተዳድረውን  እንምረጥለት  ተብሎ  ማስተዋወቂያ  ተለጠፈ .."
               🍅 ---- ለጣፊ---🍅
የአየር  ጤና  የቀበሌው  መጅሊስ  ባጭሩ  እነ  አሊ  ስጦቴ   እነ ነቢል  ከነቡሽራጋ  በመናበብ  አባት  የክፍለ  ከተማውን  መጅሊስ   ጋብዘው  ምርጫ  እንዳካሒድላቸው  አሲረው  በ18--10---2015 ec  የሴራቸው  ሴራ   የአየር ጤና  መታወቂያ  ያለው  መሳተፍ  ይችላል  አሉ ።   ሰላም  መስጅድ   አካባቢ   የማይኖር  ማንም  ይሁን  እንዳይመጣ  አሉ   ተባልን ..።  በቀጠሮው መሰረት   እሁድ ጧት  ሰለፍዮች  ወደ መስጅደ  በጧቱ  ጉዞ  ጀመርን  ....!

------
" አባቱ  ዳኛ  ልጁ  ቀማኛ "  ይህንተረት  ለብዙ  ምሳሌ  እንጠቀመዋለን ።  የመጅሊሱ  አንድ  አካል  የሆኑት  እነ  አሊ  ስጦቴ  ከነ አባቶቻቸው  ተማክረው  አሲረው  አበጃጅተው  አቀነባብረው  ቀምረው  """  ራሱ  ዳኛ  እሱው  ቀማኛ ""  የሚል አድስ  ተረትን  መሰረት  አድርገው  መጡ  ። ጠዋት  ሶስት  ሰዓት  ላይ  አካባቢውን  የቀበሌውና  የክፍለ ከተማው  መጅሊስ  ከፍተኛ  ቁጥር  ያለው  የፖሊስ  ኃይል  ተሰበሰበ ። ፕሮግራሙን  በተመለከተ መጅሊሱ  ትምህርት  ቤቱ  ቅጥር  ግቢ  ተመካከሩና  መጡ  ።  የ4ኛ  ፖሊስ  ጣቢያውን  ኮማንደር  መንግስቱን  ደወሉለትና  መጣ  ።  እነሱ  እንደነገሩት  የአየር  ጤና  መተዋወቂያ  ያለው  ብቻ  ይግባ  አለን  ወንድሞች  ከበው  ጉዳዩን  አስረዱት  ተረጋጋ  አዳመጠን  ወደውጭ  ውጡና  ሐሳባችሁን  ንገሩኝና  እየተፈተሻችሁ  ትገባላችሁ  አለን  ።ጀማዓው  ጥርግ  ብሎ  ወጣ  እነሱም  አብረውን  ወጡ  ስለመስጅዱ  ከመጀመሪያ  ጀምራችሁ  አስረዱኝ  አለን  ። 

---=
ለየት  ባለ መልኩ  ኮማንደሩ  ሁሉንም  ሙስጠፋ  ይንገረኝ  አለ  ። አቡ ኒብራስ   በደንብ  አስረዳው ተግባቡ  ።  መጅሊሶቹም  የመጅሊሱ  ልጆችም  ወከቡ ተንጫጩ  ኮማንደሩ  ፈቀደላቸውና  ተናገሩ  ቢሆንም  ሙሉ ጀማዓውን  ማገድ  አልፈለገም  ።  ያካባቢው  ነዋሪ  ይግባ  የቀረውን  ደግሞ  ሙስጠፋ  አንድ  40   ሰው  እያስፈተሽክ  አስገባ  የሚል  ፍቃድ  ተሰጠ  ።  በመጨረሻ  ቁጥሩንም  ተወውና  ተመካከሩ  ተወያዩ  አለን  ።
---==----
አቡ  ኒብራስ  ለኮማንደር "" ኮማንደር  ይሔ  ፕሮግራም  በህዝብ  ወከባ  መሆኑ  ይቅርና  በሽምግልና  በትላልቅ  ሰዎች  ይለቅ   ከዚያ  ውጭ  የሚያግባባ  ነገር  የለም  ድባቡ  ያስፈራል  " ሲባል   " አይ  እኔ  እንድህ  አድርጉ  የሚለው  ትእዛዝ  ስለማይመለከተኝ  በቃ  መጅሊሶቹን  ጠይቋቸው "  አለ።   አቡ  ኒብራስ   የቀበሌዎቹን  መጅሊሶች  ኢኒስፔክተር  ኢማም,  ቡሽራ ,  አሊ ስጦቴ  በቆሙበት በመሔድ   ይሔ  ፕሮግራም  ከዒድ  በኋላ  ቢሆን  ..?  አላቸው    አይቻልም  አሉት  ። እሺ  አሁንም  ቂም  ከመያያዝ  የምናተርፈው  ነገር  የለም  ።  ባንድ  መሔድ  ባንችል  ንብረታችንን  የጋራ  እንጠቀም  ።   ጉዳዩን  ሽማግሌ  ይጨርሰው  ዛሬ  በፖሊስ  ብታስጠቁን  ነገ  በግል  እንዳንፈላለግ   ጥሩ  አይደለም  ።  ሲባሉ   አቡ  ሙሐመድ  ጣልቃ  ገብቶ  "" መጅሊስ  በመተዳደሪያ  ደንቡ  መሰረት  ይዳኘናል  ። እርቅ  ከንዴዬም  ሰባት ጊዜ  ተሞክሯል  ."""    አይቻልም  አለ  ዘጉት  ።
---=
ከብዙ  ወከባ  በኋላ  ከአካባቢው ነዋሪ  መጠቆም  ተጀመረ   ተመራርጠው  ቃለ ጉባኤ  ይዘው  ያስቀመጧቸውን 
ነቢል  ተፈራ   ሰብሳቢ
አሊ  ስጦቴ
አቡ ሙሐመድ
ኢብራሒም ሻሪያ
አቶ  ሙሐመድ
ሌሎችም  የራሳቸውን  ዩኒፎርም  የሆነችን  የጁንታ  የዘርና  የአማችቻ  ምርጫ  አድርገው  ማህተም  መተው  ለመጅሊሱ  ሰጥተውታል  ። ለጀማዓው  ተነበበ  ሙሉውን  ተተቹ  አያስፈልጉም  ተባለ  ።  ያካባቢው  ነዋሪ  ራሱ  ይቀጥሉ  ብሎ  ያወደሳቸው  ይቀጥሉ  ያለላቸው  አንድም ሰው  የለም  ። ከሁሉም  ተጠቆመ  መጨረሻ  መጅሊሶቹም  በፈጣጣው  አሊ  ስጦቴን  ፃፉት  የመስጅድ  ሐላፊ  ሊሆን  .   አቡ  ኒብራስ  ተነሳና  አሊ ስጦቴ   እያባላን  ያለው  የፀባችን  አንዱ  ቀስቃሽ  ነው  ለራሳችሁ  ጥቅም  ለማስጠበቅ  ብላችሁ  አታራብሹን  ብሎ  ለመጅሊሶቹ  ነገራቸው  ።  አሊ  ስጦቴንም  ዘወር  ብሎ  አሊ  ስጦቴ  የመጅሊስ  ስልጣን  ይዘካል  አይበቃህም  ቢዚኮ  ትሆናለህ  ስልጣን  ይዘካል  አባል  ነህ  አይደል ..?   አለው  ።  አሊ  ስጦቴም  አዎ  ነኝ  አለ  ።   አብደላ  የሚባለው  ሞንታርቦ  ግን  ሳያረጋግጥ  ዳድጦት  ነበር  ።
---==-----
የመጅሊሶቹ  ፍላጎት  ሰባት  ሰው  መርጠው  አሊ  ስጦቴን  ሰብሳቢ  አድርገው  ቀስ ብሎ  እኛን  እንዳሳድድላቸው  ነው  ።  በአሊ  ጉዳይ  ጫጫታ  እንደተፈጠረ  ኢብራሒም  ሻሪያና  አቡ  ኒብራስ  አንድ  አካባቢ  ቆመው  በሰከነ  ሁኔታ  እየተነጋገሩ  ኑሩ  የሚባለው  ወፈፌ  ማለትም  የነቢል  አማች  አሊ  ዳንድቦሩን ጥምጣሙን ቀምቶ  ሊማታ  ሲል  አሊ  ምራኛው  ባየር  ላይ  ይቀበለዋል  ።  አሊ ስጦቴና  አቡ  ሙሐመድ  ከነበሩበት  ተንደርድረው  አቡ  ኒብራስ  ሊደበድቡ  ሲንደረደሩ   አሊን  እንደ ቦቆሎ  ኩንታል  አጋደሙት  ያንን  ቦርጭ  ይዞት  ወደቀ  ።  እንደሚለፋ  አቅማዳ  አሳምረው  ረገጡት  ። አቡ  ሙሐመድ  የተቆለፈ  መስጅድ ለመክፈት  ይታገላል   አይ  መደናገር  በመጨረሻ  እሱም  ወደቀ  ።   እነዚህ  የኢኽዋን  ስልቻዎች  መግረፉና  እነሱን  መሸክሸኩ  ቢያስጠላንም  ግን  እንደኑግ  ተወቀጡ  እንደገብስም  ተሸከሸኩ  ።


Forward from: KEMAL
ሴት ልጅ ማረድ ይፈቀድላታል ሐኢዽ ላይ ብትሆንም  ወንድ ቢኖርም ባይይኖርም ማረድ ትችላለች  ።

فقد ثبت في صحيح البخاري  أن امرأة ذبحت شاة بحجر، فسئل النبي صلى الله عليه وسلم عن ذلك فأمر بأكلها. 

በቡኻሪ ዘገባ እንደመጣው

🔴👉 "  አንዲት ሴት የሆነችን ፍየል በስለት ድንጋይ አርዳት ከዛም ነብዩን (صلى الله عليه وسلم) ስለዚች  ፍየል ተጠይቀው  ያረደችውን ብሉ ችግር የለውም ብለዋል ። "

وعند البخاري  أيضاً أن جارية لكعب بن مالك كانت ترعى غنما بسلع، فأصيبت شاة منها، فأدركتها فذبحتها بحجر، فسئل النبي صلى الله عليه وسلم فقال: "كلوها".  

🔴👉 አሁንም በቡኻሪ ዘገባ እንደመጣው በሀዲስ ቁጥር 5505 

" አንዲት የከዕብ ብኑ ማሊክ  ባሪያ የሆነች ሴት  ፍየል ትጠብቅ ነበር  እና ከዛ አንዲት ፍየል አደጋ ደርሶባት  ከዛም ይህችን ፍየል በስለት ድንጋይ አረደቻት እና  ከዛም ነብዩ ተጠይቀው መብላት ይቻላል ያረደችውን ብሉ አሉ ።"




||
ታላቁ የዘመናችን ዐሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን ረሒመሁልሏህ ስለዚህ ጉዳይ ተጠይቀው እንዲህ ይላሉ፦
السُّـــؤَالُ
:
هل تجوز ذبيحة المرأة في حالة غياب الرجال، وهل تؤكل؟

📚 الجَــوَابُ :
ذبيحة المرأة حلال، سواءاً كان ذلك بحضرة الرجال أو بغيبة الرجال، إذا أنهرت الدم وذكرت اسم الله؛ لقول النبي -ﷺ- : «مَا أَنْهَرَ الدَّمَ، وَذُكِرَ اسْمُ اللَّهِ عَلَيْهِ، فَكُلُوهُ».

▫️ ولا فرق بين أن تكون حائضاً أو على طهر؛ لأن الحائض يجوز لها أن تذكر الله -عَزّ وَجَل-. نعم

ጥያቄ፥
ወንድ በሌለበት ሁኔታ የሴት እርድ ይበቃልን? እርዷ ይበላል ወይ ?!
*
መልስ፦
"የሴት እርድ ፍቁድ (ሐላል) ነው። ይህ ወንድ ቢርቅም ቢቀርብም (ይቻላል)። ደም ካፈሰሰችና የአላህን ስም ካወሳች።
ምክንያቱም ነብዩ ሶለልሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ስላሉ፦
'ደሙ የተፈሰሰንና በርሱ ላይ የአላህ ስም የተወሳበትን፤ ብሉት። '

ሐኢድ (የወር አበባ) ላይ ብትሆንም ጦሀራ ብትሆንም (ማረድ ትችላለች፣ የተፈቀደ ነው)። ምክንያቱም የወር አበባ ላይ ያለች (ሴት) ላቅና ከፍ ያለውን አላህን ስም ማውሳት ስለሚፈቀድላት። አዎ(ይቻላል)።"

https://t.me/almiarag_12
https://t.me/almiarag_12
https://t.me/almiarag_12


አቡ ፉዶይል የሚባለው የውሸት ካዝና ሞንታርቦ  ለቀባጠረው እንቶ ፈንቶ ወሬ አጭር እና ጣፋጭ መልስ

🔵👉በወንድም አቡ መስዑድ ከማል ዳውድ حفظه الله تعلى

▶ በውሸት ለተወሠኑ ቀናቶች ሠዎችን ልትሸውድ ትችላለህ ነ
ገር ግን ፍፃሜህ በሚያስጠላ መልኩ ይጥልሃል ‼
▶ ዋሽታችሁ ውሸታም ማለት ልማዳችሁ መሆኑን አውቀናል ግን ቀድሞ በሠሙት የሚሸወዱ እህት ወንድሞች ስላሉ በያን ማድረጋችን አይቀርም !!
▶ መረጃዎችን እየሠከክን እያሳየነሻሁ ደሊላችሁ እንባ ነው ማለታችሁን ሁሉም ሠው ያውቃል የውሸታችሁን የቅጥፈታችሁን ጥግ

▶ በመረጃ ማውራትማ ሙያው የላችሁም !!


https://t.me/Abumahiasselefi/2433


📜| اقرا وانظر بماذا بشرك الله في كتابه وسنة نبيه ..

📂| قال الشيخ عدنان المصقري حفظه الله :

|[  يا من بلغ درجات الايمان بشركم ربكم بهذه البشارات التي هي خاصة بالمؤمنين عليكم جميعا السعي ورائها والعمل لها حتى تكون من اهل درجات ايمان الايمان ]|

📓|( تبشير المؤمنين بجنات النعيم )

https://t.me/abuyehya_11/250


Forward from: KEMAL
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

🔴👉 የኢድ ተክቢራ ኢድ ከተሰገደ በሇላ ከሶላትእና ከአዛን  መጨረሻ ላይ አያመተሽሪቅ መጨረሻ ድረስ በማይክ ተክቢራ ማለትሁክሙ እንደት ነው


📲👉መልስ ታላቁ ሸይህ የህያ አልሀጁሪ

الإجابة: بهذه الصفة محدث، يستحب للعيد سواء في السوق أو في البيت أو في الطريق أو على السيارة أو على الفراش أو ما إلى ذلك، يكبر، وأما تحري اتفاق الأصوات ما عليه دليل، وأما تحري أن يقوم شخص يكبر على الميكرفون فهذا أيضًا خطأ؛ هو ليس أذانًا يطلب إسماع الناس إياه.


☎️👉 ከሶላት በሇላ ወይም ከአዛን በሇላ በማይክ ተክቢራ ማለትአድስ መጤ ነው ስህተት ነው

🔴የሚወደደው ሁሉም ባለበት ማለትም እቤቱ ፣ሱቅ፣መኪና ፣ፍራሹም ላይ እና በተመቸው አጋጣሚ ተክቢራ ይላል

🛑በማይክ  አዛን እንጂ ተክቢራ አይባልም

🔴👉ባይሆን ተክቢራ ሲል ባንድ በጀመአ መባል የለበትም
____
(١) أسئلة السلفيين بمديرية الروضة محافظة شبوة، بتاريخ: ليلة الخميس ١٦ ذي الحجة ١٤٢٢ه‍.. دماج - دار الحديث

.https://t.me/almiarag_12
https://t.me/almiarag_12
https://t.me/almiarag_12
https://t.me/almiarag_12


Forward from: KEMAL
🔴👉 እርድን ከኢድ በሇላ ያለ ሸሪአዊ ምክኒያት እንደት ነው

السؤال: ما حكم تأخير ذبح الأضحية عن يوم العيد بدون عذر شرعي؟

الإجابة: السنة أن يذبح أضحيته يوم العيد، فإن النبي صلى الله عليه وآله وسلم ضحى في يوم العيد، وهذا الأفضل، وخير الهدي هدي رسول الله صلى الله عليه وآله وسلم، فإن أخر فذبح في أيام التشريق -أيام التشريق: ثلاثة بعد العيد- فكلها أيام نحر، أيام أكل وشرب وذكر لله، ثبت هذا من حديث أبي هريرة وعقبة بن عامر رضي الله عنهما أن النبي صلى الله عليه وآله وسلم قال: (أيام التشريق أيام أكل وشرب وذكر ل)، فالأضحية جائزة في الثلاثة الأيام، غير أن الأفضل أن يضحي يوم العيد.


👉መልስ ከታላቁ ሸይህ የህያ አል ሀጁሪ


🔴 ትክክለኛው ሱና የኢዱ ቀን ቢያርድ ነው ነብያችን የኢድ ቀን ስላረዱ በላጩም ይህ ነው ከመመሪያ ሁሉ ምርጥ መመሪያ የነብያችን መመሪያ ስለሆነ

👍 ነገር ግን እስከ አያመ ተሽሪቅ(ከኢድ በሇላ ያሉ 3 ቀናቶች)ድረስ ቢያርድ ችግር የለም ሁሉም የመብሊያ የመጠጫ ዚክር የማድረጊያ ጊዜያቶች ስለሆኑ

🛑ከአቡ ሁረይራ እና ኡቅበተ ብኒ አሚር የፀደቀ ስላለ

🔴ስለዚህ በ3 ቀን ውስጥ ማረድ ይችላል በላጩ ግን ሶላት በተሰገደበት እለት ቢሆን ነው
(١) أسئلة من حرض، بتاريخ: ليلة الثلاثاء ٧ ذي القعدة ١٤٢٢ه‍.. دماج - دار الحديث
.https://t.me/almiarag_12


https://t.me/almiarag_12
https://t.me/almiarag_12
https://t.me/almiarag_12



20 last posts shown.

216

subscribers
Channel statistics