Forward from: Exit News 👁️🗨️
የተማሪዎች ወጪ መጋራት በሚመለከት
ማስታወቂያ/መግለጫ
የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎች የምግብ ወጪ መጋራት ላይ ማሻሻያ በማድረጉ የከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራት የተጠቃሚ ውል እንድትፈርሙ ማስታወቂያ ማውጣችንና አብዛኛው ተማሪዎች ውሉን መፈረማችሁ ይታወቃል፡፡ሆኖም ጥቂት ተማሪዎች አስካሁን ስላልፈረማችሁ ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ሰኞ ታህሳስ 28 ቀን 2017 ዓ/ም ውል ፈርማችሁ ተማሪዎች አገልግሎት ቢሮ እንድታስገቡ እየገለጽን ከተጠቀሰው ጊዜ በኋላ የምትመጡ የማናስተናግድ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ ፡
ከምግብ/መኝታ(INKIND) - ወደ ጥሬ ገንዘብ (INCASH) ወይም ከጥሬ ገንዘብ
(INCASH) -ወደ ምግብ/መኝታ (INKIND) ለመቀየር የፈለጋችሁ ተማሪዎች
ከጥር 8 -13 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ ወጪ መጋራት ቢሮ መመዝገብ የምትችሱ
እናስታወቃለን፡፡
#AAiT
የተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ጽ/ቤት
📄
@Exitnewss