السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهይህ አል ቡራቅ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ነው።
https://t.me/al_buraq_islamic_studio👆🏿👆🏿👆🏿 ቻናሉን ለመቀላቀል👆🏿👆🏿👆🏿
አላማችን:-)ከሽርክ የራቀ በተውሂድ የተገነባ ከቢድዐ የራቀ በሱና የታነፀ ፣ ከቡድንተኝነት የተላቀቀ በሀቅ ለሀቅ የቆመ በእውቀት የፋፋ ኢስላምንና ሙስሊሞችን የሚጠቅም ትውልድ መፍጠር ነው።‼
በመሆኑም ማንኛውም ሰለፊይ ይሄንን ቻናል ኢስላምንና ሙስሊሞችን የሚጠቅም ወደሆነ ራዲዮ የማሳደግ ፍላጎቴን በማገዝ ቻናሉን በማስፋፋት እና እሁሉም ሰው ዘንድ እዲደርስ በማድረግ ያሰብኩት አላማ እንዲሳካ ሁላችሁም ከአላህ እገዛና ፈቃድ በሇላ እንድታግዙኝ በአላህ ስም እጠይቃችሇለሁ።
https://t.me/al_buraq_islamic_studio👆🏿👆🏿👆🏿 ቻናሉን ለመቀላቀል👆🏿👆🏿👆🏿
ማሳሰቢያ:-) ይህ ቻናል የነቢል አቡ ዙምሩድ የግል ቻናል ነው።
✍ከወንድማችሁ አቡ ዙምሩድ ነቢል ተፈራ ደሴ።