‼️WARNING
✅ዛሬ $HMSTR ሊስት ሊደረግ መሆኑን ተከትሎ ከነገ ጀምሮ ብዙ SCAMMER ይበዛል ማንም ሰው INBOX መቶ ልግዛቹ ካላችሁ ማንንም አትመኑ እስካሁን ባለው ተምራቹአል ብዬ አስባለሁ
እንዲሁም በዚህ CHANNEL እና ✅ሌሎች ችናሎች ስም አስመስለው ሚመጡ ይኖራሉ ሆኖም ቅድሚያ INBOX መቶ ልግዛ ካለ BLOCK🤝
✅እንዲሁም በ Nathan ስም SCAM የተደረገ ካለ ይህ ቻናል ኃላፊነቱን አይወስድም ለማጭበርበር ሲሞክር ያገኛችሁት ሰው ካለ COMMENT ላይ ረፖርት አርጉልን
ተጠንቀቁ 🙏
በዚህ Channel Owner ሆነ Admin ቅድሚያ መቶ እገዛለሁ አይልም ስለዚህ እባካችሁ ተጠንቀቁ