አል_ሱና የሰለፍዮች ስቱዲዮ በአዳማ #


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Alsuna Islamic studio

በአሏህ ፍቃድ ቁርኣንና ሀዲስ በደጋግ ቀደምቶቻችን ግንዛቤ መሰረት በማድረግ የተለያዩ ዳእዋዎች የሚተላለፍበት ኦፊሻል ቻናል ነው።
ሀሳብ አስተያየታችሁን በ @Alsunaabot መላክ ትችላላችሁ

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter




🎙 ከተራዊህ የተወሰደ

🎤 በትንሹ ወንድማችን አብዱረዛቅ ኢብኑ ጀማል حفظه الله

🕌 በመስጂደል ሱና
📆 ረመዷን 05/1443 ሂ

🖇https://t.me/alsuna_studio/456


ተጠናቋል


ሀሳብና አስተያየታችሁን 📩
@Alsunaabot ያስቀምጡ


ስርጭቱ ተጠናቋል


Forward from: أبو علي
ቀጥታ ሰርጭት💫
በመስጂደል ሱና 🕌
🎤በኡስታዝ አቡሰለወማን

🚧ተጀመረ
🚧ተጀመረ
🚧ተጀመረ 🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

ገባ ገባ ብላቹ ተከታተሉ ⤵️
https://t.me/alsuna_studio


በአሏህ ፍቃድ ከኢፍጣር በኃላ በቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን 🎉🎉🎉

የረመዳን ወር ከሌሎች ወራቶች የሚለይባቸው ኸሳኢሶች በሚል ርእስ ክፍል (4 )ይቀጥላል

በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى

🕌በመስጂደል ሱና
📆 ረመዷን 05/1443 ሂ

ቀጥታ ስርጭቱን ለማግኘት〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 👇

🔜https://t.me/alsuna_studio


🌙 የረመዷን ሙሐደራ 0⃣5⃣
🎙የረመዷን ወር ከሌሎች ወራቶች ከሚለይባቸው ኸሳኢሶች " ቂያመለይል ለየት ባለ መልኩ መደንገጉ"
ተከታታይ ሙሐደራ ክፍል 〰 (03)

🎤 በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى

🕌 በመስጂደል ሱና
📆 ረመዳን 04/1443 ሂ

አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን :-
በ Telegram 〰 Channel ⤵️
https://t.me/alsuna_studio


🎙ረመዳን አንድ ሙስሊም በእድሜው የሚያገኘው እድል ነው ‼️

🎤 ሼኽ ፈውዛን ( አሏህ ይጠብቃቸው)


🖇https://t.me/alsuna_studio




ለትውስታ 1439 ሂ
🎙"አል_ሰብሩ ወልየቂን " ጣፋጭና መካሪ ነሲሃ

አቡሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى

🖇https://t.me/alsuna_studio




ለትውስታ 1438 ሂ
🎙አሏህ በኛ ላይ የዋላቸው ውለታዎች

🎤 በተወዳጁ ኡስታዝ አቡሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى


በ Telegram 〰 Channel⤵️
https://t.me/alsuna_studio/441




🎙ፆም ማለት ከምግብና መጠጥ መቆጠብ ብቻ አይደለም ‼

ፆመኛ ነህ አሏህን ፍራ ማለት👇
📌 በምላስህ አሏህን ፍራ ሀራም ከመናገር ‼️
📌 በአይንህ አሏህን ፍራ ሀራምን ከመመልከት‼️
📌 በጆሮህ አሏህን ፍራ ሀራምን ከመስማት‼️
📌 በእጅህ አሏህን ፍራ ሀራምን ከመዳሰስ‼️
📌 በእግርህ አሏህን ፍራ ወደ ሀራም ከመሄድ‼️

አቡየህያ ኢብራሂም حفظه الله

🖇https://t.me/alsuna_studio/439




🎤 በሸይኽ ሷቢር አልለህጂ رحمه الله
🎙 ከጀኸነም እሳት አስጠነቅቃቹዋለሁ
📌 የጀሀነም ሰዎች ምግባቸውና መጠጣቸው ምንድነው?
📌 ጀኸነም የገቡ ሰዎች ሀላቸው እንዴት ነው ?
ስለ ጀኸነም ብዙ ፈዋኢዶች የተዳሰሰበት ጣፋጭና መካሪ ሙሐደራ 👌

🕰 1:23:01 🕰

በ Telegram 〰 Channel⤵️
https://t.me/alsuna_studio/436


🌙 የረመዷን ሙሐደራ 0⃣4⃣

🎙 የረመዷን ወር መለያዎች
« በረመዷን ወር ላይ ለቁርኣን ልዩ የሆነን ትኩረት መስጠት »
ተከታታይ ሙሐደራ ክፍል 〰 (02)

በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى

🕌 በመስጂደል ሱና # አዳማ
📆 ረመዷን 03/1443 ሂ

🕰 19:56 🕰

አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን :-
በ Telegram 〰 Channel⤵️
https://t.me/alsuna_studio


🎙ከተራዊህ ሶላት
በትንሹ ወንድማችን አብዱረዛቅ ኢብኑ ጀማል حفظه الله تعالى

🕌 በመስጂደል ሱና # አዳማ

🖇https://t.me/alsuna_studio



20 last posts shown.

536

subscribers
Channel statistics