Amiita🌟


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Amiita is back👏
❣ love quotes
❣ photo comps
❣ free promotions
❣ funny videos + mems
❣ best ideas
❣ new musics
❣ brand shoesis
❣ styelish pic
❣ choosen pics
Join us 👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFPS4WGOe3GQz3karA

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Good luck🙏🙏

Amiita comp final jemeree 3:30 eske 4:30 ye zarew final ashenafi miagegnachew tikemoch

500 mb
Profile ena leyet yale shilemat esu le hulum surprise new❤️😍😍


Final comp

Betty❤️❤️

#4

@mom_iye


Final comp

Abi❤️❤️

#3

@Abswi


Final comp

Bami❤️❤️

#2

@Emayiyeeeeeee


Final comp

Betty❤️❤️

#1

@Ebdooe


Competition u lijemir new 13 min left😍😍


"ብዙ ውብ የመሰሉኝ ቃላት ሊገልፁሽ ስላልቻሉ ሰርዣቸዋለሁ..."

@amayee


Bohalaaa endemeterikgn eyaweku eruk menged teketelkush

@amayee


Liduyeee yene wud ehit

🎊🎊happy born day🎊🎊

Enkuan teweledshilegn sakitayee🎈🎈

Neff amet nurilegn


ለእኔ ነው!!!
---------- © -------------
ቻል ሲያደርጉት መከራም ያልፋል
ዘውትር ቢድህም ህፃን ልጅ ያድጋል
የሀሳብ ፈረስ ሽምጡን ጋልቦ
ልጣለው ቢልህ ጋሻ አንግቦ
ቻል አርገው አንተ የንስር ልጅ ነህ
ከዶሮ ጎራ ምን ታደርጋለህ?
ቀቢፁን ፍታ
ተስፋህን ጨብጥ
አስተውልና ፈርጅህን ምረጥ
ትዕግሥት አይደለም ወይ ሰጋር ፈረስ
ከእሾህ ጋሬጣ ለስኬት ሚያደርስ
በቁንፅል እውቀት በድንገቴ ካብ
ባልሞላ እውነት እራስህን አትካብ
ሰው አየኝ ብለህ በአጉል ይሉኝታ
አትደንግጥ ደርሶ በሰው ሆይሆይታ
ራስህን ሁን ብቃ ለታሪክ
የራስህ ጥላ ደርሶ አይርታክ
ያ ጥላህ ገዝፎ እልፍ ቢመራህ
አሰብ አድርግና መለስ ብለህ
ጉዞህን ቀጥል ተራራ ውጣ
ያኔ ነው ጥላህ ታዝሎህ ሚወጣ
_°° #°°______



@amayee


ልንገርሽ
#####

ልንገርሽ አንቺዬ
ትንሽ ካሰብኩበት ነገር በኔ ይብሳል፤
ገጣሚ ደንቡ ነው
ከአንገቱ ጎንብሶ ስንኝ ይቀልሳል።

ስንኝ ሌላ አይደለም
አንቺው ነሽ ስንኟ በኔ ድርሰት ዓለም፥
እሩቅ አታስቢ
ይኸው ካንቺ ውጪ ሌላ ማንም የለም።

ልንገርሽ አንቺዬ
ልብ ብለሽ ስሚኝ ብትሰሚ ይበጅሻል፣
አንቺ ካነሽበት
ብዕሬ ክፉ ነው አሳንሶ ያይሻል፤
ከስንኝ ወደ ሀረግ
ከሀረግ ወደ ቃል
ከቃል ወደ ፊደል ቁልቁል ያ




ል።


@amayee


Ke 3:30 eske 4:30😍😍😘


Zare mataaaa 4 le final yederesu tewedadariwoch miaregutin fitechaaa enayalen

❤️betty 👉 @Ebdooe
❤️abi 👉 @Abswi
❤️bami 👉 @Emayiyeeeeeee
❤️betty 👉 @mom_iye

Arf fitechaaa ena alishenef bayinet endemitasayun aniteraterim lemejemeriyaa gize final yederesu tewedadariwoch nachew man yihun 500mb midersew 😳 abren enayalen melkam gize


Mirt tigregnaa zefagn 🎤🎤😍😍😍 lenante manew


Merkebuaa bonituaa


Ephrem amare


Dawit nega


Respect🙏


በ አርቲስት #ዳዊት_ታምራት

@amayee


አርቲስት #ዳዊት_ታምራት ይባላል የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆን የተለያዩ የኪነ #ቅብ ፣graphics እና (drawing) ስራዎችን ይሰራል። ሥራዎቹን እነሆ ብለናል
በቀጣይ. በ አዳዲስ ስራዎቹ እንገናኛለን።

መልካም ጊዜ!

@amayee

20 last posts shown.

456

subscribers
Channel statistics