ውድ የ ቻናላችን Members እንደሚታወቀው በኢትዮጵያ የ ፲፪ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተማሪዎች እየተፈተኑ እንደሆነ እናውቃለን። ስለዚህ ፈተናው በሰላም እንዲያልቅ ሲባል telegram ተዘግቶ ነበር 😞። ነገር ግን VPN አውርዳችሁ ቻናላችንን መከታተል እንደምትችሉ በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን።
በ መጨረሻም ለ ፲፪ ክፍል ተማሪዎች መልካም ፈተና ይሁንላችሁ በማለት መልካም ምኞታችንን እናቀርባለን።
እናመሰግናለን።
@apsbnw@apsbnwShare Share Share Share