Arada la arada


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


What Do u feel????😐
Join.&..cross @wizalexo
@ardalaarda
ALL👇👇
🖤
🦋Love text😘
🦋New video🎬
🦋New music🎧
🦋Dance video 💃
🦋French, normal kiss👄
🦋Couple pic💑
🦋
1:00 ●━━━━━━─────── 2:00 ⇆ㅤㅤ ㅤㅤ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷ㅤㅤㅤㅤ↻
Creator👉 @wizalexo

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter










ዐደይ😍




Mn esralw ysw hono kekoygn fkre

♥︎♥︎♥︎♥︎♥︎

Join for more
@VIPFKR @VIPFKR


Forward from: Yibu
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Relly am so happy ☺️🖤💚
u are ma priness👸
💛💙💜💕
@yibina
💖
@yibina join us ☺️


What Do u feel????😐
Join.&..cross @wizalexo
@ardalaarda
ALL👇👇
🖤
🦋Love text😘
🦋New video🎬
🦋New music🎧
🦋Dance video 💃
🦋French, normal kiss👄
🦋Couple pic💑
🦋
1:00 ●━━━━━━─────── 2:00 ⇆ㅤㅤ ㅤㅤ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷ㅤㅤㅤㅤ↻
Creator👉 @wizalexo

@Ardalaarda


​​❍●●◦ምን አገባኝ ◦●●❍

እኔ ምን አገባኝ
የምትሉት ሀረግ
እሱ ነዉ አገሬን
ያረዳት እንደ በግ
ብዬ ግጥም ልፅፍ
ብድግ አልኩኝና
ምን አገባኝ ብዬ
ቁጭ አልኩ እንደገና

ገጣሚ፦ በእውቀቱ ስዩም

👏👏👏👏

@ardalaarda




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
I wish😒

I wish😢
💔💔💔💔💔
@ardalaarda


Gossaye Tesfaye best music 😍😍😍😍


@ardalaarda


@ardalaarda


😢😢😢😢😢😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺


🤪🤪🤪




ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ሳይ
ሳጣሽ የኔ ሲሳይ ቀናው በሰዋች ላይ
ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነዎይ እባክሽ ነይ

😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱

ካላንቺማ የውስጤናውጥቼ እንዳልተነፍሰው
ጭንቄንማ የሚገላግለኝ የለኝም ሌላ ሰው

Tsehaye😘


•••••••••❤️እውነተኛ ፍቅር•••••••••••

❤️ እውነተኛ ፍቅር ፈጣሪ ከገነት በታች ለሰው ልጆች የሰጠው ስጦታ
ነው፡፡
❤️ ለፍቅር ሁነኛነገር ግን ልባችን
ውስጥ ዘልቆ የሚገባው አንድ ልዩ ሰው ነው፡፡
❤️ ራስህን እንድትሆን ለማይፈቅድልህ የፍቅር ወዳጅነት ራስን አሳልፈህ አትስጥ፡፡
❤️ በሌሎች የመፈቀርን ሀሰብ ከመውደድ በፊት፤ መጀመሪያ ራስን
መውደድን ተማር፡፡
❤️ በማይረባ ድንጋይ ጊዚያቸውን እንዳባከኑ ሲገባቸው በእጃቸው
የነበረው እንቁ እንደነበር ይገነዘባሉ፡፡
❤️ አንድን ሰው ለመልኩ ብቻ አናፈቅረውም፣ ለአለባበሱ ወይም ለምርጥ መኪናውም ልናፈቅረው አይገባም፤ የምናፈቅረው እኛ ብቻ ልንሰማው የምንችለውን ዜማ ስለሚያቀነቅኑ ነው፡፡
❤️ ፍቅር ማለት ወሲብ አይደለም ፣ ወይም ጥሩ ምሽቶችን በጋራ
ማሳለፍም አይደለም ፣ ወይም ተቃቅፎ መታየም ሳይሆን ማንም ሊያስደስታችሁ
በማይችልበት መንገድ ደስታን ሊፈጥርላችሁ ከሚችል ሰው ጋር አብሮ መሆን ነው፡፡
❤️ ፍቅር እውር አይደለም ፣ ሌሎች በቀላሉ ሊያዩትን ያልቻሉትን ነገር
እንዲያዩ የሚያስችል እንጂ!
❤️ ላረጋግጥልሽ የምፈልገው ነገር ቢኖር፣ ምን ያህል እንደምናፍቅሽና
አንቺ ካጠገቤ ርቀሽ አለም ምን ያህል ባዶ እንደሆነችብኝ ነው፡፡

​​ ╭═════════════╮
🌺 ከፍቅር አለም 🌺
╰═════════════╯


😭😭😭😭


ከየት ይሆን የምጀምረው
ስለ አንቺ ነው እኔ እማወራው
ደስ ብሎኝ ሁሌ እማስበው
ከጎኔ ሆነሽ ፍቅርን ሳልመው
@ardalaarda
@ardalaarda
ይሄ ሁሉ ለካ ህልም ነው
ዛሬም የማስበው እንደራቅሽኝ ነው አው
ግን ደሞ እያወራን ነው
አብቅተናል ብለን ጎንሽ አለው
ርቀሽኝ ሄደሽ ነገ እዚው ከኔ ነሽ
ሰላሜን አዛብተሽ ባይሽ አንቺ ግን ፍፁም ሰላም ነሽ
ሄደሻል እንዳልል ሁሌም አለሽ ከፊቴ
ልቤም ጨክኖ አይጨክንብሽ አንቺም ላይሆንልሽ ያለ እኔ
@ardalaarda
@ardalaarda
እኑሮናል በፍቅር ስቀን
ፍቅራችን የለውም ነበር ወሰን
አሳይኝ የድሮን ቀን ላይሆንልን እኛ ተለያይተን 🖤✨🥀

20 last posts shown.

1 204

subscribers
Channel statistics