#ጥቆማ
6 ሞጁሎችን ያካተተ ነፃ የ AI ስልጠና ዕድል!ሰው ሰራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence) እንዴት ስራዎን እንደሚያቀልልዎት እና አዳዲስ ዕድሎችን እንደሚፈጥርልዎት መሰልጠን ይፈልጋሉ?
ለዚህ የሚሆን ስልጠና Placid Solutions and Consulting ከ Florida University Southeast- School of Professional Studies እና ከ Innolearn Systems ጋር በመተባበር በነጻ አቅርበውላችኋል።
ስልጠናው ምን ይዟል?- የAI መሠረታዊ እውቀቶች እና ጥቅሞች
- በስራዎ ላይ ምርታማነትን የሚጨምሩ የAI መተግበሪያዎች
- የመረጃ ትንተና እና ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎች
ማን መሳተፍ ይችላል?ማንኛውም ፍላጎት ያለው ወጣት፣ ተማሪ፣ ስራ ፈላጊ ወይም በስራ ላይ ያለ ሙያተኛ። ምንም አይነት የኮዲንግ እውቀት አይጠይቅም!
የስልጠና ጊዜው እንዴት ነው?- ስልጠናው ለ6 ሳምንታት የሚቆይ ሲሆን፤ 6 ቁልፍ ሞጁሎችን ያካትታል።
- ስልጠናው ከመጋቢት 28 እስከ ግንቦት 16/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
- ስልጠናው ሙሉ በሙሉ በኢንተርኔት (Online) የሚሰጥ በመሆኑ፣ የቦታ ርቀት ሳይገድባቸው ከየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል መከታተል ይቻላል።
- ስልጠናውን ላጠናቀቁ ሰርፊኬት የሚሰጣቸው ሲሆን፤ የመጀመሪያውን ዙር ላጠናቀቁ ሰልጣኞች ሁለተኛ ዙር ስልጠናም ተመቻችቷል።
ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ብቻ የተዘጋጀ መመዝገቢያ አድራሻ
https://forms.gle/qKrdCaJrchNVN89r7ስልጠናውን በሚመለከት በቅርቡ በ
@concepthubeth ላይ ገለጻ ይደረጋል ይጠብቁን!
| @tikvahethmagazine